Browsing Category
ቢዝነስ
የእስራኤል የማዕድን ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ሥራውን ለማቀጠል ያለውን ቁርጠኝነት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዋና መስሪያ ቤቱ በእስራኤል የሆነው ሌካ የተባለው በማዕድን ዘርፍ የተሰማራው ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች በዛሬው እለት ከማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡
በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ባደረጉት ንግግር ÷ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…
ምርት ገበያው በአራት ወራት የ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ምርት አገበያየ
አዲስ አበባ፣ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለፉት አራት ወራት 4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የግብርና ምርት ማገበያየቱን ገለጸ።
ምርት ገበያው በተጠቀሰው ጊዜ 51 ሺህ 640 ሜትሪክ ቶን ቡና፣ ሰሊጥ፣ አኩሪ አተር፣ አረንጓዴ ማሾ፣ የተለያዩ…
በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለመጀመሪያ ጊዜ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ሳንዶካን ደበበ በትዊተር ገፃቸው አንዳሰፈሩት ኩባንያው ምርቶቹን…
በጥቅምት ወር ከ53 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ብቻ ከ53 ቢሊየን በላይ ብር መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ÷ በጥቅምት ወር 56 ቢሊየን 588 ሚሊየን 899 ሺህ 862 ብር ከ73 ሣንቲም ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 53 ቢሊየን 906 ሚሊየን…
ምርት ገበያው ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶችን አገበያየ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የግብርና ምርቶችን በ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አስታወቀ፡፡
ከዚህ ውስጥ 17 ሺህ 690 ቶን ቡና፣ 15 ሺህ 445 ቶን ሰሊጥ፣ 3 ሺህ 24 ቶን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላን በዱባይ ለዕይታ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላንን በዱባይ “ኤር ሾው” 2021 ላይ አቀረበ፡፡
በአየር ትዕይንቱ ከ1 ሺህ 200 በላይ አውደ ርዕይ አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ የአገራት ተወካዮች መሳተፋቸውን ከኢትዮጵያ አየር…
በመጪዎቹ ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ ተተነበየ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሚቀጥሉት ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ መተንበዩን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኤጀንሲው በየወሩ በሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ መሰረት የጥቅምት ወርንም ይፋ አድርጓል።
በአጠቃላይ ባለፈው ወር 34 ነጥብ 8 በመቶ…
ከኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ወደ ውጪ ከተላከ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡፡
የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ፀሀዬ ይነሱ፥ የማምረቻ ኢንዱስትሪውን…
አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ።
አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ…
ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርቶች ከ333 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ከ333 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ገቢው የተገኘው ወደተለያዩ የዓለም አገራት ከተላከው…