Browsing Category
ቢዝነስ
ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለፋብሪካ ግብዓትነትና ለውጭ ገበያ የሚቀርብ ከ574 ሺህ ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት መሰብሰቡን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ምርቱ የተገኘው በመኸር ወቅት በአኩሪ አተር ከለማው 28 ሺህ 300…
የገልፍ የምግብ ኤክስፖ ኢትዮጵያ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል ፈጥሯል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ ገልፍ የምግብ ኤክስፖ መሳተፏ የውጪ ምርቶቿን እንድታስተዋውቅ እድል መፍጠሩን የውጭ ንግድ እና ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስቴር ዲኤታ አቶ ዳንጌ ቦሩ ገለፁ፡፡
በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር በተካሄደዉ ገልፍ ፉድ ኤክስፖ…
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ምርጥ 10 የኢንቨስትመንት መዳራሻ ሀገራት አንዷ ሆና ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በ2022 ምርጥ 10 የኢንቨስትመንት መዳራሻ ሀገራት ውስጥ አንዷ ሆና ተመርጣለች፡፡
እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም እና ዕድሎች ካላቸው እና በያዝነው ዓመት ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ከሆኑ የአፍሪካ…
ሚኒስቴሩ የነዳጅ ማደያዎችን አስጠነቀቀ፤ የየካቲት ወር ዋጋም ባለበት እንደሚቀጥል ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አንዳንድ ኩባንያዎችና የነዳጅ ማደያዎች ሰው ሰራሽ እጥረት በመፍጠር እያደረጉ ካለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡
የንግድ ስርዓቱን ለማዛባት ያልተገባና ህገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው…
በሀረሪ ከ780 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ባለፉት 6 ወራት ከ780 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ የኢንቨስትመንት፣ ማዕድንና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ ገለጹ፡፡
…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ቀጥታ ወደ አገሯ የሚደረጉ በረራዎችን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ አደረገ
አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ገለፀ።
ዓየር መንገዱ በማህብራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው፥ ለጉባኤው የሚመጡ ሁሉም ተሳታፊዎች…
የግብርና ዘርፍ የወጪ ንግድ አፈፃፀም የእቅዱን 109 በመቶ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከግብርናው ዘርፍ የውጨ ንግድ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የግብርና ሚኒስተር አስታወቀ::
ይህም አፈፃፀም የዕቅዱ 109 በመቶ መሆኑን ነው ያመለከተው።
ይህ ከባለፈው አመት የ6 ወር አፈፃፀም ጋር…
የመዲናዋ የገቢዎች ቢሮ በ6 ወራት ውስጥ 31 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 26 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 31 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 118 በመቶ ማሳካቱን ገለጸ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ በሰጡት…
ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ የምታስገባው የቡና ምርት መጠን በ196 በመቶ አደገ።
በትናንትናው እለት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የተሳተፉበት ሰሚናር ተካሂዷል።
ሰሚናሩ በዋናነት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት የተካሄደው…