Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከላካቸው ምርቶች ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና…

ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአምስተኛ መደበኛ ጉባኤው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የስምንት ወራት…

ዘመን ባንክ የማስተር ካርድ የክፍያ ስርዓት መተግበር የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ ኤም ፒ ጂ ኤስ የተባለ የማስተር ካርድ ስርዓትን በማስጀመር ክፍያዎችን በቀጥታ መክፈል የሚያስችል ቴክኖሎጂን አስተዋውቋል። ይህንን ቴክኖሎጂ ያስተዋወቀው ከማስተር ካርድ ጋር በመሆን ነው። ይህ የክፍያ ስርዓትም ለአየር…

የኢትዮ-ቱርክ የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም በአንካራ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ከኢንዱስትሪ ባለቤቶች ኮንፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሀገራችንን የወጪ ንግድ እና የኢንቨስትመንት እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በቱርክ አንካራ ተካሄደ። በፎረሙ በቱርክ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች…

የጭነት አግልግሎትን ያቀላጥፋል ተብሎ የታመነለት ‘ዚትራክ’ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጭነት አግልግሎትን ያቀላጥፋል የተባለ ‘ዚትራክ’ የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ፡፡ መተግበሪያው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር  በለጠ ሞላ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛውእና የዚ…

የኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በዱባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያን የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድል የሚያስተዋውቅ የኢንቨስትመንት ፎረም ለተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችና ለውጭ አገራት ባለሃብቶች በዱባይ ተካሄዷል። በፎረሙ ላይ የኢትዮጵያ…

ቡና ባንክ አዲስ የአርማና ቀለም ለውጥ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በዛሬው ዕለት አዲሱን  አርማ እና ቀለም  የማስተዋወቅ ስነ ስርዓት አካሂዷል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የባንኩ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ አቶ አባይነህ  ሃብቴ÷ አዲሱ አርማ ባንኩን ከስሙና ማንነቱ ጋር ለማስተሳሰር የተሞከረበት መሆኑን…

“ብርሃን ለብርሃናማዎቹ ” በሚል የደብረ ብርሃን ከነማ ስፖርት ክለብን ለመደገፍ የተዘጋጀ የንግድ ትርዒትና ባዛር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 130 የሚሆኑ የሀገር ውስጥና የውጭ አምራችና አቅራቢዎች የተሳተፉበት "ብርሃን ለብርሃናማዎቹ " የተሰኘ ገቢው የደብረ ብርሃን ከነማ ስፖርት ክለብን ለመደገፍ የሚውል የንግድ ትርዒትና ባዛር ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀምሯል ። ከንግድ ትርዒቱና…

አራት የቅመማ ቅመም ምርቶች እና ጓያ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓቱን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንብላል፣ አብሽ፣ ቁንዶ በርበሬና ጥቁር አዝሙድ እንዲሁም ጓያ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ስርዓታቸው ዛሬ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት እንደገለጸው እነዚህ ምርቶች ሲካተቱ…

ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው – አቤ ሳኖ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የባንክ ስርዓት በሀገራችን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ አቤ ሳኖ፥…