Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ከቡና ወጪ ንግድ በታሪክ የመጀመሪያው ከፍተኛ ገቢ ተመዘገበ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 43 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳህለማሪያም ገ/መድህን ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ የኢኮኖሚ ትስስራቸውን የሚያጠናክር ምክር ቤት አቋቋሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን አዲስ የንግድ ምክር ቤት አቋቋሙ፡፡ ምክር ቤቱ ከፈረንጆቹ 2024 እስከ 2028 የሚቆይ ሲሆን÷ ሀገራቱ በግብርና፣ ማዕድን፣ ቱሪዝም፣ ቤቶች፣ የምግብ ኢንዱስትሪን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ለሽልማት ዕጩ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ዕጩ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ዜጎች በዚህ ሊንክ https://www.worldtravelawards.com/vote-r3#votenow በመግባት የኢትዮጵያ አየር መንገድን…

አገልግሎቱ በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠትና በፍ/ቤት ውሳኔ ከ351 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠት እና በፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ 351 ሚሊየን 385 ሺህ 63 ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ ገቢው የተገኘው ውዝፍ ወርሐዊ የፍጆታ ክፍያ ካለባቸው…

በኦሮሚያ ክልል ከተኪ ምርቶች 800 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከተኪ ምርቶች 800 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ እድሪስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በክልሉ ባለሃብቶች የውጭ…

በ3 የሆርቲካልቸር ምርቶች ላይ ከኮሜሳ ጋር በትብብር ለመሥራት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቮካዶ፣ ቀይ ሽንኩርት እና ድንች ምርቶች ከምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ጋር በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመች፡፡ የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የሆርቲ ካልቸር ትስስር መድረክ በአዲስ…

የኢራን ባለሀብቶች በተሽከርካሪ መገጣጠም ዘርፍ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ እሠራለሁ- ኤምባሲው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ባለሀብቶች በግብርና ማቀነባበር እና በተሽከርካሪ መገጣጠም ዘርፍ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንሠራለን ሲሉ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አሊ አክባር ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ…

ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት የሥራ ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎችን ለመክፈት የሥራ ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ፥ ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ጀምሮ ሥራ ላይ በዋለው የውጭ ምንዛሪ መመሪያ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን “የፕሬዚዳንቱ የሕይወት ዘመን ሽልማት” ተበረከተለት፡፡ ሽልማቱ አየር መንገዱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ለሰጠው የላቀ አገልግሎት የተበረከተ መሆኑን የአየር መንገዱ…

ጃክ ሞተርስ በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠም ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ (ጃክ ሞተርስ) በቅርቡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የመገጣጠም ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጃክ ሞተርስ እና ሃዩጃን…