Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በአማራ ክልል 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በተከናወኑ ሥራዎች 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች ፈቃድ መሰጠቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ…

ባለፉት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀት ዓመቱ ባለፍት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 498 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለተኪ ምርቶች ትኩረት በመስጠት የሀገራችንን ብልጽግና እናፋጥናለን!…

የጋምቤላ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ1 ሺህ 151 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማደረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ1 ሺህ 151 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የ10 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

በሚያዝያ ወር 33 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዝያ ወር ብቻ 33 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ በሚያዝያ ወር ከ35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዶ 33…

የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ። የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ለዚህ ታሪካዊ ላሉት ስኬት እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል። የቡና ምርት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ክፍል ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝነት የመቀየር ስራን በስኬት አገባደደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍሉ ከእስራኤል ኤሮስፔስ ኢንደስትሪስ (IAI) ጋር በጥምረት ቦይንግ 767 የመንገደኛ አውሮፕላንን ሙሉ በሙሉ ወደ እቃ ጫኝ አውሮፕላን የመቀየር ስራ በተሳካ ሁኔታ ማገባደዱን አስታወቀ። ዓየር…

በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ሌሃይቴ ቀበሌ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ የቁፋሮ ሥራው÷ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ገልገሎ ገልሾን ጨምሮ የዞኑ የስራ…

በ9 ወራት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል-ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠኝ ወራት ባደረገው ክትትል ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፎች መያዛቸውን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በ9 ወራት ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት ኮንትሮባንድን በመከላከል እና…

በመጋቢት ወር ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር ብቻ ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በወሩ 27 ቢሊየን 219 ሚሊየን 961 ሺህ 375 ነጥብ 3 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ መስራቱን ሚኒስቴሩ…

ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ውጭ ከላካቸው ምርቶች ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና…