Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ኢትዮጵያ በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በመጪው ሐምሌ ወር በፈረንሳይ በሚካሄደው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዝቢሽን ላይ እንደምትሳተፍ ተገለፀ፡፡ ኤግዝቢሽኑ በፈረንሳይ በፈረንጆቹ የፊታችን ሐምሌ 4 እስከ 6 ቀን እንደሚካሄድ ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ…

አማራ ባንክ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የምረቃ እና ስራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ለገሃር በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተካሂዷል። በምረቃ ስነ…

በደቡብ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ11 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ11 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 13 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ወደ ስራ የተገባ…

ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ 418 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ በአስር ወራት 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በ2014 በጀት ዓመት በአስር ወራት ከአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ 498 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቀዶ 418 ሚሊየን ዶላር…

በዱከም በቀን 450 ቶን ብረት ማቅለጥ የሚችል የብረታ ብረት ፋብሪካ ግንባታው ተጠናቆ ዛሬ እየተመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ)  በቀን 450 ቶን ብረት የማቅለጥና 600 ቶን ፌሮ ብረት የማምረት አቅም ያለው ታዳሽ የብረታ ብረት ማምረቻ ፋብሪካ በዱከም ተገንብቶ እየተመረቀ ዛሬ እየተመረቀ ይገኛል። 50 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈው ፋብሪካው በ5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ…

የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው-የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገሪቱን የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ገለጸ። የባለሥልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ያብባል አዲስ ÷የብረትና ከሰል ምርቶች በታጁራ ወደብ በኩል…

በደሴ ከተማ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 75 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከጦርነቱ በኋላ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 75 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ገለጸ፡፡ በደሴ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ …

በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም – የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች

በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም - የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት ማደያዎች ላይ አገልግሎት እያገኙ አለመሆኑን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቶጎ ሎሜ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቶጎ ሎሜ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ ዛሬ ጀመረ። ከዚህ ቀደም አየር መንገዱ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ  በአየርላንድ ደብሊን አድርጎ በረራ ያደርግ ነበር ያሉት የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ።   ለመግዛት የታዘዙት አምስቱ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች አሁን ላይ እየጨመረ የመጣውን የዓየር የጭነት አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት…