Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡   የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በስሩ የሚገኙ ተቋማትን የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2015 ቀጣይ…

በመዲናዋ ለዘመን መለወጫ በዓል ምርቶችን በተሻለ ዋጋ ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል የተለያዩ ምርቶችን በተሻለ ዋጋና አቅርቦት በብዙ አማራጮች ለህብረተሰቡ ለማድረስ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ገለጸ። ከመጪ በዓላት ጋር ተያይዞ አስፈላጊ በሆኑ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳያጋጥም ከወዲሁ…

በባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ አንድ ኪሎ የኢትዮጵያ ቡና በ47 ሺህ 236 ብር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ (ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ) ውድድር የኢትዮጵያ ቡና አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን “ቡናችን ዳግም አሸነፈ፤ አርሶ አደሮቻችንም አሸንፈው የኢትዮጵያ ኩራት ሆነዋል”…

ከወለድ ነጻ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ከ117 ቢሊየን ብር በላይ ቆጥበዋል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ አካታችነትን ተደራሽ ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎች ዕድገት እንዲፋጠን በዘርፉ የተሰማሩ አካላት ዕውቀት፣ ክህሎትና ሀብታቸውን አስተባብረው እንዲሰሩ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ጥሪ አቀረቡ። ጥሪው የቀረበው ‘አካታች የፋይናንስ…

ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የስራ ማስኬጃ ብድር ለማቅረብ ታቅዷል – የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት  ለአምራችኢንተርፕራይዞች 1 ነጥብ 66 ቢሊየን ብር የስራ ማስኬጃ ብድር ለማሰራጨት መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ አቅርቦት ለማሳደግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ…

በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፀሐይ ኃይልን ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል ማሽን ተሰራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የመሠረታዊ ምህንድስና ሳይንስ ምርምርና ፈጠራ ማዕከል የፀሐይ ኃይልን ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል ማሽንና ከወዳደቁ የውሃ ማሸጊያ ፕላሰቲኮች የእግረኛ መንገድ ኮምፖሲት ምንጣፍ…

የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በበጀት አመቱ ከ372 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በ2014 በጀት አመት ለስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ከ372 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገልጿል፡፡ የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ አበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ ለ2 ሺህ…

በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አሠራር…

ከ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ መድረክ በኃላ 34 የተዘጉ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ተመልሰዋል- የሲዳማ ከልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ መድረክ በኃላ 34 የተዘጉ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መመለሳቸውን የሲዳማ ከልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አቶ አሻግሬ ጀንበሬ “ ኢትዮጵያ ታምርት” የሚለው…

በጋምቤላ ክልል ከ2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እየተገባደደ ባለው የበጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 310 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከተሰጣቸው መካከል 290 ባለሃብቶች…