Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአብራሪነት ያሰለጠናቸውን 236 ሰልጣኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮፕላን አብራሪነት ያሰለጠናቸውን 236 ሰልጣኞች አስመረቀ፡፡ አየር መንገዱ ባለፉት ሁለት ዓመታት በአቪየሽን አካዳሚው በክፍል ውስጥና በተግባር ያሰለጠናቸውን አብራሪዎች ነው ዛሬ ያስመረቀው፡፡ በምረቃ ሥነ-…

ኢትዮጵያና ቱርክ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የበለጠ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቱርክ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣናት የመሸከም አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከኢስታንቡል -አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ- ኢስታንቡል…

ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንቄ ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ባንኩ ባዘጋጀው መድረክ አዲሱን ብራንድ በይፋ ማስተዋወቁም ነው የተገለጸው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በዘርፉ ላይ እየታየ ያለውን ችግር ለመፍታት እና የአሠራር የእርምት እርምጃዎች ለመውሰድ የሚስችል ውይይት በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የማዕድን…

አየር መንገዱ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ተብሎ ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የ2022 የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ አገልግሎት ተሸላሚ ሆነ፡፡ በአፍሪካ ግዙፉ የአየር ጭነት አገልግሎት አቅራቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ÷ ሽልማቱን በለንደን በተካሄደ ስነ ስርዓት ተቀብሏል፡፡…

አዲስ የሲሚንቶ ዋጋ ተመን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቀው ያወጡት…

በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሸሻለ መሆኑን የየክልሎቹ አርሶ አደሮችና እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል አርሶ አደሮች ከቡና ልማት የሚያገኙት ጥቅም እየተሻሻለ መምጣቱን የተናገሩት የክልሉ…

በጎነት እና ስራ ፈጣሪነት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አምላክቸር ስዩም ለበርካታ ሰዎች በነፃ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች አሰራር ስልጠና በመስጠት ራሳቸውን እንዲችሉ ምክንያት የሆኑ ሰው ናቸው፡፡ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሳልማ ፈርኒቸር ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አምላክቸር ከጣቢያችን ጋር…

ጀርመን የሃይል ወጪን ለመቀነስ የ65 ቢሊየን ዩሮ ማገገሚያ ይፋ አደረገች 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን እየጨመረ የመጣውን የሃይል ወጪ ለመቀነስ የ65 ቢሊየን ዩሮ ማገገሚያ መመደቧን አስታወቀች፡፡ ጀርመን ገንዘቡን ይፋ ያደረገችው አውሮፓውያን በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት ከሀይል አቅርቦት ጋር እየታገሉ ባሉበት ወቅት መሆኑ ነው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተመሥርቷል።   ማኅበሩን ከዚህ በፊት የተቋቋሙ አምስት ማኅበራት በጋራ እንደመሰረቱት ተነግሯል።   የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…