Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከኩዌት አምባሳደር  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከኩዌት አምባሳደር ናይፍ አል ቃጥቢ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የጋራ የኢንቨስትመንት ማስተዋወቅ ስራ፣ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች ለኩዌት ባለሃብቶች ማስተዋወቅ…

ሕብረት ባንክ “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” የተሰኘ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡   በማስተር ካርድ የክፍያ ጌትዌይ የሚሰራው “ሕብር ኢ-ኮሜርስ” በኢትዮጵያ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ አረቢያ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ አልሁማይዳኒ ጋር ተወያዩ። በውውይታቸው ወቅት በሀገራቱ ኢኮኖሚያዊ ትብብር ዙሪያ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። በዚህ ወቅትም…

በሩብ ዓመቱ ከወጪ ንግድ 959 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከወጪ ንግድ 959 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በሩብ ዓመቱ ከወጪ ንግድ 1 ቢሊየን 120 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት…

በባህር ዳር ከተማ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተቋቋመው የማንጎ ጭማቂ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኤ ስኩየር ኤ" በተባለ ድርጅ ት የተቋቋመው "ስላይስ" የማንጎ ጭማቂ ፋብሪካ ዛሬ በባህርዳር ከተማ ተመርቋል፡፡ ፋብሪካው ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን በቀን 112 ሺህ ሊትር እንዲሁም በዓመት ደግሞ 33 ሚሊየን…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ብድር ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ብድር መስጠቱን አስታወቀ። የባንኩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሃንስ አያሌው እንደተናገሩት÷ ባንኩ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከዚህ ቀደም ከሰጠው…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የስንዴ ምርትን ማገበያየት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በተያዘው ዓመት የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ…

የኢትዮጵያን ቡና ጥራት ማሳደግ የሚያስችል የ2 ሚሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ቡና ጥራት እና ዋጋ ማሳደግ የሚያስችል የሁለት ሚሊየን ዩሮ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ጋር ነው የተፈራረመው፡፡ ፕሮጀክቱ…

ዳሽን ባንክ ባለፈው በጀት አመት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ በ2014 ዓ.ም የባንክ ኢንዱስትሪውን የሚፈትኑ በርካታ ተግዳሮቶች ቢኖሩም በበጀት አመቱ መጨረሻ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከታክስ በፊት ትርፍ ማግኘቱን ገልጿል። ባንኩ 29ኛ መደበኛ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት÷ ትርፉ…

በ2015 ከቅባት እህሎች ወጪንግድ ከ300 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት ወደ ውጪ ከሚላኩ የቅባት እህሎች ከ 300 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት እየተሠራ መሆኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስትሩ አማካሪ መስፍን አበበ ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ ኢትዮጵያ…