Browsing Category
ቢዝነስ
ለገና እና ጥምቀት በዓላት ገበያው ላይ በቂ ግብዓት ይኖራል – የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለገናና ጥምቀት በዓላት 60 ሺህ ዶሮ ፣ 90 ሺህ ኩንታል ጤፍ እና ከ15 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ወደ ገበያ እንደሚቀርብ አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም በሸማቾች በኩል 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ሊትር ዘይትና 30 ሺህ ኩንታል…
ፀሃይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሃይ ባንክ ስራ በጀመረ በአራት ወራት ውስጥ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገልጿል።
ፀሃይ ባንክ አገልግሎቱን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ብርቱ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝም…
ሲዳማ ባንክ የተሟላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቁመና ላይ እገኛለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አስታወቀ፡፡
ባንኩ የባለ አክሲዮኖች 24ኛ መደበኛ 8ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ…
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው 2021/22 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ፡፡
ባንኩ ባካሄደው የባለአክሲዮኖች 23ኛ መደበኛና 19ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ÷ ተከታታይነት ያለው ስኬት ማስመዝገቡን አጠናክሮ…
የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጋር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር ተካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሃመድ የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የድህረ ምረቃ የፖሊሲ ጥናቶች ተቋም ፕሮፌሰር ኬኒቺ…
ቡና ባንክ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከግብር በፊት 1ነጥብ 19 ቢሊየን ብር አተረፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 19 ቢሊየን ብር ማትረፉን እና ከ27 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ መቻሉን ገልጿል።
የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ መጠንም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ6 ነጥብ 7 ቢሊየን…
በአማራ ክልል በቱሪዝሙ ዘርፍ ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ 13 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ተለይቶ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቱሪዝሙ ዘርፍ ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ 13 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልገው ተለይቶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቢሮው የቱሪዝም አገልግሎቶች እና ምርቶች ልማት ባለሙያ ጥላሁን መዝገቡ ለፋና…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 100 ነጥብ 75 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ወር ከ15 ቀን ብቻ 100 ነጥብ 75 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱን የክልሉ ማዕድን ቁጥጥር ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡
የማዕድን ቁጥጥር ግብረ-ኃይሉ ከጥቅምት 1 እስከ ኅዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም…
ለግብርናው የተሰጠው ትኩረት የምርት ጥራት ላይ ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለግብርናው ዘርፍ የተሰጠው ልዩ ትኩረት በውጭ ገበያ የምርት ጥራትና አቅርቦት ውጤት ማምጣቱን የኢትዮጵያ ጥራጥሬና ቅባት እህሎች ላኪዎች ማኅበር ገለጸ፡፡
የማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ ሲሳይ አስማረ እንደገለጹት÷ የዘርፉ ዳግም መነቃቃት ለላኪዎች ጥሩ…
5ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የማምረቻና የቴክኖሎጂ ንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ተከፈተ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የማምረቻና የቴክኖሎጂ ንግድ ትርዒት ዛሬ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡
በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት…