Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በድሬዳዋ የነፃ የንግድ ቀጠና በአምራችነት ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጠና ለመሠማራት ከተዘጋጁ አምራች ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። ስምንት አምራች ኩባንያዎችና አራት የፋይናንስ ተቋማት ናቸው በነፃ የንግድ ቀጠናው ገብተው ለመስራት ከስምምነት…

ኢትዮጵያ የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሣብ ዐቅዳ እየሠራች ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክ እና የልማት ኮርፖሬሽን የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሳብ ዐቅዶ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ ኮርፖሬሽኑ “ኢንቨስት ኦሪጅንስ 2023” በሚል መሪ ቃል ጥር 18 እና 19 ቀን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ለማስተናገድ…

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ…

የአማራ ክልልን የቱሪዝም ዘርፍ ማነቃቃት ዓላማ ያደረገ የድንቅ ምድር እውቅናና የቁንጅና ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን የቱሪዝም ዘርፍ ማነቃቃት ዓላማ ያደረገ "የድንቅ ምድር እውቅናና ሽልማት" እንዲሁም የቁንጅና ውድድር ተካሄደ። ከፍተኛ የክልሉ የሥራ ኅላፊዎች በተገኙበት በጎንደር  ከተማ አጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ስነስርዓቶቹ ተካሂደዋል፡፡ በዚሁ…

አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች ላይ እንዲሰማሩ በምርምር የታገዘ ድጋፍ ማድረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን ማምረት ላይ እንዲሰማሩ በምርምር የታገዘ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡   የኢንተርፕራይዙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ እንደገለጹት÷…

ዳሸን ባንክ “ዱቤ አለ” የተሰኘ የዱቤ ግብይት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ "ዱቤ አለ" የተሰኘ በቴክኖሎጂ የታገዘ የዱቤ ግብይት አገልግሎት አስተዋወቀ፡፡ አገልግሎቱ የቆየውን የማህበረሰብ የዱቤ ግብይት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማገዝ ሸማቾች በዱቤ በፈለጉት ጊዜ ያሻቸውን ገዝተው ቆይተው መክፈል የሚያስችላቸው ነው…

ሀገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በሐዋሳ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በሐዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ "በሀገሬ ምርት እኮራለሁ፤ ከአገር ውስጥ አምራቾች እገዛለሁ" በሚል መሪ ቃል ከጥር 4 እስከ 9 ቀን 2015 ዓ.ም…

ዕሴት የተጨመረበት የውጭ ንግድ ደረጃ ያለውን ቡና በሀገር ውስጥ በውጭ ምንዛሬ ለመሸጥ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዕሴት የተጨመረበት የውጭ ንግድ ደረጃ ያለውን ቡና በሀገር ውስጥ በውጭ ምንዛሬ ለመሸጥ የሚያስችል ረቂቅ የአፈጻጸም መመሪያ አወጣ፡፡ ረቂቅ መመሪያው ለተጨማሪ ግብዓት ይፋ የተደረገው በቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር…

ሚኒስቴሩ ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ለታማኝ ግብር ከፋዮቹ የዕውቅና ሽልማት ሰጠ። ጽኅፈት ቤቱ በ 2014 በጀት ዓመት በታማኝነት ግብራቸውን አሳውቀው ለከፈሉ የድሬዳዋና የሐረሪ ክልል የፌደራል ግብር ከፋይ ለሆኑ 23 ታማኝ ግብር…

ጸደይ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸደይ ባንክ በ2014 ዓ.ም ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን መድረሱን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጸዋል፡፡ ፀደይ ባንክ የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በባህር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።…