Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ሥራና ሻክማን የተባለ የውጭ ኩባንያ በኢትዮጵያ ከባድ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር እና ሻክማን ከተባለ ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቲቭ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ ከባድ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም ሊጀምሩ ነው። የሁለቱ ኩባንያዎች በጋራ ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

የደብረ ብርሃን ከተማ 24 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 24 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 188 አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ ብርሃን ገብረ ሕይወት፥ በማምረት ላይ ያሉ ሥድስት ኢንዱስትሪዎች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ የሰብዓዊ እርዳታ የማጓጓዝ ሒደትን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ሰዎች የሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ የሚደረገው ጥረት ተቀላቀለ፡፡ በዚህ መሰረትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውፕላኖች ከሜክሲኮ በአደጋው ተጎጂ ለሆኑ…

የሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ወደ ባንክነት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ማይክሮ ፋይናንስ ወደ ሸበሌ ባንክነት ተሸጋግሯል፡፡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋሙን ወደ ባንክ የማሳደጊያ መርሃግብሩ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሐጂ ኢብራሒም…

በምርት ዘመኑ ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014/15 ምርት ዘመን ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመቀናጀት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች እንዲሰማሩ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል የ10 ዓመት ዕቅድ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡ ፍኖተ ካርታው ከጀርመን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) ጋር…

አቶ ማሞ ምህረቱ እና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከፈረንሳይ ንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከፈረንይ ንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለውን የንግድ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…

በደብረብርሃን ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ እና አካባቢዋ መዋዕለ ንዋይ ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት እንደገለጹት÷ በደብረ ብርሃን ከተማ እና አካባቢዋ…

በተኪ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ባለሃባቶች እና ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ኢንተርራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የኢንተርፕራይዙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለጹት÷ተቋማት የውጭ ምንዛሬ…

ባንኩ ‘ኢትዮ ዳይሬክት’ የተሰኘ ዲጂታል የውጪ ሐዋላ አገልግሎት መስጫ ፕላትፎርም ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ‘ኢትዮ ዳይሬክት’ (EthioDirect) የተሰኘ ዲጂታል የውጪ ሐዋላ አገልግሎት መስጫ ፕላትፎርም ጥቅም ላይ አውሏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ አገልግሎቱን ይፋ ሲያደርጉ እንዳሉት ÷ ወቅቱን ያገናዘበ…