Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ ከተለያዩ የቻይና ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ለቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችና ምቹ ሁኔታዎች ላይ  ገለጻ ተድርጎል፡፡ ባለሃብቶቹ…

ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ስርዓቱን አካታች በማድረግ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማኅበር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…

አልማ በ90 ቀናት ከ7 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍሎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚስረክብ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከመጋቢት ወር ጀምሮ የሚተገበር የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ንቅናቄ ይፋ አድርጓል፡፡ የልማት ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ÷አልማ ባለፉት ሶስት ዓመታት የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክትን በደቡብ ጎንደርና…

ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ እንዲሁም ዘመኑን ያልዋጀ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለአገልግሎት አሰጣጥም ሆነ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ዋነኛ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የገንዘብ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ እደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ወደ ካራቺ…

ብሮሚን እና ክሮሊን ማዕድናት በቅርቡ ለውጭና ለሀገር ውስጥ ገበያ ሊቀርቡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሮሚን እና የክሮሊን የማዕድን ምርቶች በቅርቡ ለውጭ እና ለሀገር ውስጥ ገበያ እንደሚውሉ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት ÷ በአፋር አካባቢ ጨዋማ ባህሪ ያለውን…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ የሌሎች ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ከየካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት እስከ መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ…

በቡሬ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ 5 ነጥብ 4 ቢሊየንብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የለማ መሬት ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡሬ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ስምንት ባለሃብቶች የለማ መሬት መተላለፉን የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሀገር ውስጥና የውጭ…

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሸሪዓ አማካሪዎች ዓመታዊ ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ ባለሞያዎች ማህበር ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የኡለሞች ጉባኤ ጋር የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሸሪዓ አማካሪዎች ዓመታዊ ጉባኤ አካሂዷል። በጉባኤው የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን መሰረት አድርገው…

በአምራች ኢንተርፕራይዞች የሚታየውን የሃይል አቅርቦትና የመስሪያ ቦታ እጥረት ለመፍታት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንተርፕራይዞች ላይ የሚስተዋለውን የሃይል አቅርቦትና የመስሪያ ቦታ እጥረት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የኢንተርፕራይዙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለጹት÷…