Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ፀሐይ ባንክ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ፀሐይ ባንክ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የተፈራረሙት÷ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ወንድማገኘሁ ነገራ እና የፀሐይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ያሬድ መስፍን ናቸው፡፡
አቶ…
በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን ይይዛል – አይ ኤም ኤፍ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆቹ 2023 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በትልቅነቱ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት የሶስተኛ ደረጃን እንደሚይዝ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አመለከተ።
አይ ኤም ኤፍ የ2023 የዓለም ኢኮኖሚ አፈፃፀም ትንበያውን…
ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2014 ዓ.ም ጀምሮ መንግስት ለነዳጅ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ድጎማ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ክፍያ ስርአትን ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት…
ክልሎች ለበዓሉ ፍትሐዊ ግብይት እንዲኖር እየሠራን ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ፣ ደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ከመጪው የፋሲካ በዓል ጋር በተያያዘ ከምርት አቅርቦት እስከ ፍትሐዊ የግብይት ሥርዓት ድረስ በትኩረት እየሠሩ መሆናቸውን ገለጹ፡፡
የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቢታ ገበያው÷…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የፓን አፍሪካ አቪዬሽን ግሩፕ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 77ኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው አየር መንገዱ በይፋ ሥራ የጀመረው የዛሬ 77 ዓመት ነበር።
በዚህ የረጅም ጊዜ ጉዞው ኢትዮጵያን እና አፍሪካን…
ሩዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያየ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩዝ ምርት ማገበያየቱን አስታውቋል፡፡
ድርጅቱ በ2015 በጀት ዓመት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ካካተታቸው የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ የሆነው ሩዝ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኤሌክትሮኒክስ የግብይት…
የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የጸጥታ ተቋማት የአልባሳት አቅርቦት አፈጻጸም ላይ ከፌዴራልና ከክልል ባለድርሻ…
ለድርቅ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርብቶ አደሮች የገበያ ትሥሥር ለመፍጠር እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወገኖች ጤናማ እንስሳትን በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካይነት ወደ ውጪ ሀገር ለሚልኩ ቄራዎች የሚሸጡበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑ ተመለከተ፡፡
የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አሥራት ጤራ (ዶ/ር)…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች ማምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች አምጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡
የንቅናቄው ጉዞና የባለድርሻ አካላት ሚና በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ሚኒስትሩ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲንጋፖር በድጋሚ የቀጥታ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ወደ ሲንጋፖር ለሶስት ዓመት አቋርጦት የነበረውን የቀጥታ በረራ በድጋሚ መጀመሩን አስታወቀ።
በዓለም የንግድ ማዕከልነታቸው ከሚጠቀሱት መካከል አንዷ የሆነችው ሲንጋፖር ከተማ በረራ ያደረገው…