Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ክልሎች የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች በሁሉም ማደያዎች የነዳጅ ግብይትን በኤሌክትሮኒክስ ብቻ ለማድረግ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ማሄ ቦዳ እንደገለጹት÷ የኤሌክትሮኒክስ የነዳጅ ግብይት…

ሲሚንቶን ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡት ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና ችርቻሮ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በከተማዋ የሚታዩ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪዎችን ለመከላከል…

ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ ቀንሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ መቀነሱን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ከባህላዊ ወርቅ አምራቾች የሚመረተው ወርቅ በአግባቡ እየደረሰኝ አይደለም ብሏል ባንኩ፡፡ በ2015ዓ.ም 10 ሺህ ኪሎ ግራም ወርቅ ለመግዛት መታቀዱን የባንኩ…

ዓለምአቀፉ የምጣኔ ሐብት ውጥረት ካልረገበ አፍሪካ ለጉዳት ትጋለጣለች – አይ. ኤም. ኤፍ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና እና በአሜሪካ ጎራ ተከፍሎ የተካረረው የንግድ ምጣኔ ሐብታዊ ውጥረት ካልረገበ አፍሪካ ለዘላቂ ምጣኔ ሐብታዊ ጉዳት ልትዳረግ እንደምትችል ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አስጠነቀቀ፡፡ አይ ኤም ኤፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ሁለቱን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሐብት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሐብቱ 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር መድረሱን አስታወቀ። ባንኩ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ123 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ መቻሉንም አስታውቋል። በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ፣ ብድር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20ኛውን ኤር ባስ 350-900 አውሮፕላን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 20ኛውን ኤር ባስ 350-900 አውሮፕላን መረከቡን አስታወቀ። አውሮፕላኑ ዝቅተኛ የካርበን ልቀት መጠን እንዲኖረው ሆኖ የተሰራ ሲሆን፥ በማስረከቢያ በረራውም ይህን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል 30 በመቶ ቅልቅል ነዳጅ…

የኢትዮጵያን የልዩ ቡና ማስተዋወቂያ ኤክስፖ በኦሬገን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የልዩ ቡና ማስተዋወቂያ ኤክስፖ በኦሬገን ግዛት ፖርትላንድ ከተማ ተካሄዷል። የኢትዮጵያን ልዩ ቡና ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው መርሐ-ግብር ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከቡናና ሻይ ባለስልጣን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር በተውጣጡ…

ፎረሙ የውጭ ኩባንያዎችን በመሳብ ውጤትማ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሦስት ቀናት የተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም የውጭ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች እንዲሰማሩ ዕድል መፍጠሩ ተመለከተ፡፡ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ላለፉት ሦስት ቀናት በአዲስ አበባ…

ከቡና፣ የሻይና ቅመማቅመም ምርቶች ከ907 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና፣ የሻይና ቅመማቅመም ምርቶች 907 ነጥብ 56 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ። ገቢው የተገኘው ለውጭ ገበያ ከቀረበው ከ169 ሺህ ቶን በላይ የቡና፣ ሻይና…

የኢትዮ-ፓኪስታን ቢዝነስ ፎረም በቀጣዩ ወር በፓኪስታን ካራቺ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን ቢዝነስ ፎረም የፊታችን ግንቦት ወር በፓኪስታን ካራቺ ከተማ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡   በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን ንግድ እና ልማት ባለስልጣን ሊቀ መንበር ዙባይር ሞቲዋላ ጋር…