Browsing Category
ቢዝነስ
ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በዘጠኝ ወር ሪፖርቱ እንዳስታወቀው በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 215 ሺህ 884 ነጥብ…
የቡና ምርትን ልማትና የገቢ መጠን የሚያሻሽል መመሪያ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የቡና ምርት ልማትና የገቢ መጠን የሚያሻሽል መመሪያ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)÷ መመሪያው በዘርፉ የእሴት ሰንሰለት ውስጥ የሚገኙ አካላትን የምርት…
ሩሲያ በነዳጅ ግብይት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር እየተለያየች ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ማዕቀብ ተከትሎ ሩሲያ ወደ ላቲን አሜሪካ የምትልከውን የነዳጅ አቅርቦት መጠን ማሳደጓ ተገለጸ፡፡
አሁን ላይ የወጣው የቁጥር መረጃ እንደሚያመለክተው በፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር ላይ ሩሲያ ፕሪሞርስክ ከተሰኘው የባልቲክ ወደቧ ሁለት 73…
በአማራ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከመደበኛና ከአገልግሎት ገቢ ከ28 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡
በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ እንደገለጹት÷ ባለፉት ዘጠኝ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ የመጀመሪያውን በረራ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ ከ20 ዓመት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ በዛሬው እለት አድርጓል፡፡
አየር መንገዱ ወደ ካራቺ ባደረገው በረራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የቀጥታ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት አራት ጊዜ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገውን በረራ በዛሬው ዕለት አስጀምሯል።
አየር መንገዱ ወደ ፓኪስታን ካራቺ የሚያደርገው የቀጥታ በረራ የሁለቱን ሀገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እንደሚያጠናክር…
ከነገ ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች የሲ ቢ ኢ ብር አገልግሎት ተግባራዊ ይደረጋል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች የሲ ቢ ኢ ብር አገልግሎትን ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
የባንኩ የኮርፖሬት ኮሙኑኬሽን ዳይሬክተር አቶ አልሰን አሰፋ እንዳስታወቁት÷ ባንኩ…
የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ መጨመሩን ተመድ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ ጭማሬ ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
የተመዱ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በዓለም አቀፉ ገበያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር ላይ በምግብ ሸቀጦች ላይ…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክና ንግድ ባንክ ለአምራች ዘርፉ የሚሰጡት ብድር እየጨመረ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአምራች ዘርፉ የሚሰጡት ብድር እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡
"የፋይናንስ ተደራሽነት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ" በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው ።
በመድረኩ…
በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ኢንቨስት ከሚያደርጉ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ኢንቨስት ከሚያደርጉ አምስት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረሟል።
የኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ…