Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ኢትዮጵያና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ እና የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን በንግድና…

የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…

ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር (አያታ) በአፍሪካ ላይ ያተኮረውን ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። “የአቪዬሽን ዘርፉን አቅም መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ጉባዔ÷ በአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ያሉ እድሎች እና ፈተናዎች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሜሪካ አገልግሎት የጀመረበትን 25ኛ ዓመት አከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ በረራ የጀመረበትን 25ኛ ዓመት አከበረ፡፡ በአሁኑ ወቅት አየር መንገዱ በዓለምአቀፍ ደረጃ ያለው ታዋቂነት እጅግ እያደገ የመጣ ሲሆን÷ በአፍሪካ ደግሞ ግዙፉ አየር መንገድ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ አየር…

ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አድርጋለች ። በኢትዮጵያ የንግድ ስልቱን የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የብሪታንያ ዓለም አቀፍ ንግድ…

በሁለተኛው ዙር ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ዙር ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ረቂቅ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ጨምሮ አጋሮች እና የልማት ደጋፊ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተወካዮች ተገኝተዋል። በዚህ ወቅትም…

ከ141 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 2 እስከ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 141 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ ስድስት ግለሰቦች እና አራት…

6ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና የምስራቅ አፍሪካ…

በደቡብ ክልል ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፈቃዱ የተሰጠው÷ በግብርና ለ120 ፕሮጀክቶች፣ በአገልግሎት ለ89 እና በኢንዱስትሪ ለ82 ፕሮጀክቶች መሆኑ…

በ11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ ቡና ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ 210 ሺህ ቶን ቡና ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ከዕቅዱ አንፃር ለውጭ ገበያ የቀረበው ምርትና የተገኘው ገቢ በተወሰነ መጠን ቅናሽ ቢያሳይም ከችግሩ አንፃር የተገኘው ውጤት ጥሩ መሆኑን…