Browsing Category
ቢዝነስ
የተለያዩ ክልሎች ለባለሐብቶች አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማዘጋጀታቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስፈርቱን ለሚያሟሉ ባለሐብቶች ምቹ እና አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮች ማዘጋጀታቸውን የተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡
የኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለሐብቶች መዋዕለ-ንዋያቸውን በክልሎቹ እና…
አየር መንገዱ እና ኮሚሽኑ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ጉምሩክ ኮሚሽን እየጨመረ የመጣውን የመንገደኞችና የዕቃ ፍሰት ከግምት ውስጥ ያስገባ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና…
ሲዳማ ባንክ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማኅበርን በይፋ ሥራ አስጀመሩ፡፡
በሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ እና የባንኩ አመራሮች መገኘታቸውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ…
ኮርፖሬሽኑ ከቻይናው የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከቻይናው ዙምላይን የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራርሟል።
የስምምነቱ ሰነድ ሁለት ምዕራፎችን ያካተተ ሲሆን÷የመጀመሪያው በከፊል የተገጣጠሙ የእርሻ መሣሪያዎችን በማስመጣትና ቀሪ…
አማራ ባንክ ካፒታሉን 6 ቢሊየን ብር ማድረሱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 6 ቢሊየን ብር ማድረሱን አስታውቋል፡፡
ባንኩ አንደኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል፡፡
በመርኃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሔኖክ ከበደ ፥ ባንኩ 28 ቢሊየን ብር…
በአማራ ክልል ያለው የኢንቨስትመንት ፍሰት እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያለው የኢንቨስትመንት ፍሰት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ይኸነው አለም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት…
በደብረ ብርሃን 38 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 38 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ 260 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ገለጸ።
እነዚህ ኢንቨስትመንቶች በሙሉ አቅማቸው ወደሥራ ሲገቡ ለ22 ሺህ ዜጎች የሥራ…
የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሠራ ነው- አቶ መስፍን ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድን በጥቂት ወራት ውስጥ በማቋቋም ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡
የናይጄሪያ ብሔራዊ አየር መንገድ ሲቋቋም…
የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ቢሮው ባለፉት 11 ወራት ከ3 ቢሊየን 195 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡
የቢሮው ኃላፊ አወል አብዱ ለአፋር ክልል…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊ “ሰካይትራክስ ውድድር” በ5 ዘርፎች አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው "ሰካይትራክስ ውድድር" በአምስት ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት ተቀዳጅቷል፡፡
በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የ2023 ስካይትራክስ የአየር መንገዶች ሽልማት ስነስርዓት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአምስት የተለያዩ…