Browsing Category
ቢዝነስ
ደቡብ ክልል ከቱሪዝም ዘርፉ 271 ሚሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (2015) በ2015 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፉ 350 ሚሊየን ብር ለማግኘት አቅዶ 271 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የደቡብ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ።
ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ክልሉን መጎብኘታቸውን የቢሮው ምክትል እና…
ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቅመማቅመም ከ10 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ 6 ሺህ 323 ቶን ከቀረበ የቅመማ ቅመም ምርት 10 ነጥብ 48 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ገለጸ፡፡
ለውጭ ገበያ ከተላኩ ዋና ዋና የቅመማ ቅመም ምርቶች መካከልም÷…
ከቡና ምርት ጋር በተያያዘ በዐውደ-ርዕዮች በተደረገ ተሳትፎ ከ76 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 141 ቡና ላኪዎች እና የቡናና ሻይ ባለስልጣን በተለያዩ ዐውደ-ርዕዮች ተሳትፈው 76 ሚሊየን 500 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡
ገቢው የተገኘው በዐውደ-ርዕዮቹ ላይ 47 ሺህ 424 ቶን ቡና ውል (ኮንትራት) በመግባት…
የሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን÷ በአመቱ 1 ቢሊየን 361 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ1 ቢሊየን…
የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ÷በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት 10 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ…
ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ25 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ25 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ካቀደው 27 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ውስጥ 25 ነጥብ…
የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከ18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ይግለጡ አብዛ ÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚጠበቀውን ግብር ለመሰብሰብ በርካታ…
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 107 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ 107 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
ገቢው በገቢዎች ቢሮ፣ በማዕከል ተቋማት እና በክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ አደም ኑሪ ተናግረዋል።
ገቢው…
በመዲናዋ ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ለ2 ሺህ 904 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።
የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግም ኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ለውጥ ማሻሻያ ሥራ ማከናወኑን ገልጿል፡፡…
ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ 16 እስከ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከ238 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 22 ግለሰቦች እና 11 ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር…