Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት (ቢ.አይ.አይ) እና የኔዘርላንድ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ (ኤፍ ኤም ኦ) ለባንኩ ድጋፍ ማድረጋቸው…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ይፋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ ወር 2015 ጀምሮ እስከሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ አንጻራዊ…

አቡዳቢ ለ“ብሪክሱ” የጋራ ባንክ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የ“ብሪክስ” ሀገራት በጋራ ዕውን ላደረጉት “ኒው ዴቬሎፕመንት ባንክ” (ኤን.ዲ.ቢ) ተጨማሪ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች፡፡ እንደ ሀገሪቷ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አብደላ ቢን ቱቅ አል ማርሪ ÷ አቡዳቢ አባልነቷን ተጠቅማ…

ዓባይ ባንክ አ.ማ እና ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ ባንክ አ.ማ ከሳፋሪኮም ኤምፔሳ ጋር ስትራቲጂክ የሥራ አጋር በመሆን አብረው ለመሥራት  የሥራ  ስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱም ዓባይ ባንክ የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ሱፐር ኤጀንት በመሆን የሞባይል ባንኪንግ እና የኤጀንት ባንኪንግ ሥራዎችን…

ዩሮ ለመገበያያነት ያለው አቅም እያሽቆለቆለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩሮ በዓለም አቀፍ ገበያ ለመገበያያነት የመዋል አቅሙ በፈረንጆቹ ሐምሌ ወር ማሽቆልቆሉ ተሰምቷል፡፡ የዓለም አቀፍ ኢንተርባንክ ፋይናንሺያል ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር (ስዊፍት) መረጃ እንዳመላከተው÷ በመገበያያነቱ የዓለማችን ሁለተኛ የሆነው ዩሮ በሐምሌ…

ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት 16 ነጥብ 75 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የቁም እንስሳት የተገኘው ገቢ ከ2014 አንጻር በ11 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ቅናሽ ማሳየቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ2014 በጀት ዓመት አንጻር÷ በቁጥር…

ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 3 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃጸሙን አስመልክቶ ከላኪዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር…

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አክሲዮን ማህበር ወደ ባንክነት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ብድርና ቁጠባ አክሲዮን ማህበር "ስኬት ባንክ አክሲዮን ማህበር" በሚል ስያሜ ወደ ባንክነት ተሸጋግሯል፡፡ የብድርና ቁጠባ ተቋሙ "ስኬት ባንክ አክሲዮን ማህበር" በሚል ስያሜ የባንክ አገልግሎት ለመጀመር የሽግግር ማብሰሪያ መርሐ ግብር…

የብራዚል ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ የሚያስችል ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉና በፓርኮች የሚገኙ አምራቾች በብራዚል ተጨማሪ የገበያ መዳረሻዎችን እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ተደርሷል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ…

3 ሺህ 125 ኩንታል የተፈጥሮ ሙጫ ምርት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ቀርቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 3 ሺህ 125 ኩንታል ከርቤ፣ አበከድ፣ ዕጣን እና ሙጫ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ማቅረቡን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ጋሻው አይችሉህም እንዳሉት÷ 2 ሺህ 275…