Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ቶዮ ሶላር በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ በኢትዮጵያ ፋብሪካ ለመክፈት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቶዮ ኩባንያ በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ የፀሐይ ሀይል ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሟል፡፡ ኩባንያው በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሶላር ኢነርጂ ማምረቻ ፋብሪካውን መገንባት የሚያስችለውን ፈቃድ…

ከጥራጥሬ በተጨማሪ የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥራጥሬ ሰብል ምርቶች በተጨማሪ ሌሎች የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየሠራች መሆኗን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጃፓን ስፔሻሊት ቡና ማኅበር ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ዐውደ-ርዕዩን ያስጀመሩት በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ፣ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የጃፓን ስፔሻሊቲ ቡና ማኅበር…

ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውለውን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የአገር በቀሉ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አካል የሆነውና ከሐምሌ ወር 2017 የመጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ በዓይነቱ ፤በንግድ ዘርፉ ውጤታማነት ላይ በሚያሳድረው በጎ ተፅእኖ እና በታሪካዊነቱ የተለየና ሥር ነቀል ማሻሻያ ነው፡፡ በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ…

የቡና ጥራትን በማሻሻል የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ጥራት ደረጃን በማሻሻል ከዘርፉ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻፊ ኡመር ገለጹ፡፡ ባለፉት ዓመታት ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ቡናን በኩታ-ገጠም…

ከ4 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ በ14 ሺህ 539 ካሬ መሬት ላይ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና የኢትዮጵያ…

ለ5 ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የሥራ ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የሥራ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎትና ተደራሽነትን ለማስፋፋትና የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለማዳበር አሁን በሥራ ላይ ካሉት ከባንክ ጋር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 አዳዲስ ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎች ይኖሩኛል አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት አምስት አዳዲስ ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎች እንደሚኖሩት አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በየዓመቱ መዳረሻዎችን በማስፋትና የአውሮፕላኖችን ቁጥር በመጨመር ዓለም አቀፍ አገልግሎቱን እያጠናከረ መሆኑን…

ከአዳማ-ጂቡቲ የቁም እንስሳት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዳማ ወደ ጂቡቲ የቁም እንስሳት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋ መሆኑን የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) አስታወቁ፡፡ ሥራአስፈጻሚው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “ዛሬ ከአዳማ…

ኢንዱስትሪው “ዋይ ቲ ኦ” እና “ኒው ሆላንድ” ትራክተሮችን መገጣጠም እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በ2017 የበጀት ዓመት “ዋይ ቲ ኦ” እና “ኒው ሆላንድ” የተሰኙ ዘመናዊ ትራክተሮችን መገጣጠም እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ኢንዱስትሪው የሀገሪቱ ግብርና እንዲዘምን እያደረገ…