Browsing Category
ቢዝነስ
በነሐሴ ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 140 ሚልየን ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ነሐሴ ወር ውስጥ ለውጭ ገበያ ከቀረበ 27 ሺህ ቶን ቡና 140 ሚልየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት እስካሁን…
ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ 7 በመቶ እድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ በ7 በመቶ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከውጭ ንግድ ዘርፎች ግብርና ከፍተኛውን ድርሻ መያዙን የገለፀው ሚኒስቴሩ ÷በዋነኝነት ቡና ፣ የቅባት እህሎችና…
የማምረቻ ሼዶች የተረከቡ ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማምረቻ ሼዶችን እና የለሙ መሬቶችን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመው የተረከቡ አምራች ኩባንያዎችና ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የግንባታ ፣ የቅድመ ኦፕሬሽን እና የማሽን ገጠማ ሥራዎቻቸውን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ለአራተኛ ጊዜ አሸንፏል።
መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው እና አየር መንገዶችን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች በየዓመቱ አወዳድሮ የሚሸልመው “ቢዝነስ ትራቭለር አዋርድ…
ኢትዮጵያ በኳታር ዓለም አቀፍ የቡና ንግድ ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት በኳታር ዶሃ በሚካሄደው ዓለም ዓቀፍ ልዩ የቡና ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው።
በኳታር የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ÷ የቡና ትርኢቱ አምራችና ገዢዎችን…
ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው የቡና ሣምንት ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከኢንተር-አፍሪካ ቡና ድርጅት ዋና ጸሐፊ አምባሳደር ሰሎሞን ሩታጌ ጋር ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ የካቲት 2024 በምታዘጋጀው የቡና ሣምንት ላይ መከሩ፡፡
ዐውደ-ርዕዩን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን፣…
ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል ፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአምራችነት ፈቃድ አግኝቶ የተከፈተው የቻይናውያኑ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡
መሠረቱን ቻይና ያደረገው “ኋ ጂየን ግሩፕ” በጫማ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ…
ሂጅራ ባንክ አዲስ መተግበሪያ ሥራ ላይ አዋለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂጅራ ባንክ “ኦምኒ ፕላስ” የተሰኘ አዲስ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡
የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ታስቦ ሥራ ላይ የዋለው መተግበሪያ በ 5 ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በመቅረቡ÷ ለተጠቃሚው ቀላልና ምቹ ነው…
ተገበያዮች ባሉበት ሆነው የሚገበያዩበት መተግበሪያ ወደ ስራ ሊገባ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ግብይት የሚፈጽሙበት መተግበሪያ በ2016 ዓ.ም ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለጸ።
መተግበሪያው አቅራቢውና ላኪው ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ ግብይት መፈፀም የሚችሉበት መሆኑ ተመላክቷል።…
የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጋራ ፕሮጀክት የሆነው የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖን ጨምሮ የመንግስት ተቋማት…