Browsing Category
ቢዝነስ
የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መሰከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስቴንስን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ የኖርዌይ ባለሃብቶች የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች በጥልቀት እንዲቃኙ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም መሠረት ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች…
የኮይሻ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት አፈፃፀም 61 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ኦሞ ወንዝ ላይ እየተገነባ የሚገኘው የኮይሻ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት አፈፃፀም 61 በመቶ መድረሱ ተገለፀ።
የፕሮጀክቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር አባይነህ ጌታነህ እንዳሉት፥…
ኢትዮጵያ ለቢዝነስ ምቹ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቢዝነስ ለመስራት ምቹ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ቀዳሚ መሆኗን የኦክስፎርድ ምጣኔ ሃብታዊ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡
ቢዝነስ ኢንሳይደር “የአፍሪካ ምጣኔ ኃብታዊ ሪፖርትን” ዋቢ አድርጎ እንዳስነበበው÷አፍሪካ በዓለም ላይ ፈጣን…
ላዳ መኪኖች በኢትዮጵያ ሊመረቱ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላዳ መኪኖች በኢትዮጵያ ተመርተው ለአፍሪካ ገበያ ሊቀርቡ መሆኑ ተነገረ፡፡
የሩሲያዎቹን ላዳ መኪኖች በኢትዮጵያ ለማምረት የሚያስችል ሥምምነት መደረሱን ታስ የተሰኘው የሩሲያ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡
ከስምምነት ላይ የደረሰው አቭቶቫዝ የተሰኘው…
በኦንላይን ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን መስጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡን…
የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከ2 የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከሁለት የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ለስኳር ፋብሪካዎቹ የንብረት ትመና በማድረግ እና የፋይናንስ ድጋፍ የሚያገኙበትን የጥናት እና…
ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት አቅርቦት ችግር የኤሌክትሪክ ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ…
600 ሚሊየን ብር ይወጣባቸው የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቱን ፓርኩ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን ባለው ሂደት 600 ሚሊየን ብር ይወጣባቸው የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቱን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ፡፡
ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ እየሰራ መሆኑን እና በፓርኩ ውስጥ የሚገኙ 19 የማምረቻ…
9 የልማት ድርጅቶች 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሥር ያሉ ዘጠኝ የልማት ድርጅቶች ከታክስ በፊት የ8 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡
በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ሥር ካሉት የልማት ድርጅቶች በአጠቃላይ 45…