Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ አካፈለች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቴሌ ብር መልካም ተሞክሮን በሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ 2023 የፊንቴክ ስብሰባ ላይ አካፍላለች፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ በሚገኘው የሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ከጥቅምት 6 ቀን 2015ዓ.ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በመስከረም ወር ሲሸጥ በነበረው…
የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በዱባይ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ዐውደ- ርዕይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር የንግድ ሥራዎችን በሀገር ውስጥ በመሥራት ላይ የተሠማሩ የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በዱባይ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ዐውደ- ርዕይ ላይ እየተሳተፉ ነው።
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉና የውጭ ሀገር የንግድ ሥራዎችን በሀገር ውስጥ…
ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኮን 2023 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ።
አውደርዕዩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ክፍት ሆኖ ይቆያል ተብሏል።
በአውደርዕዩ…
በብሔራዊ ባንክ እና ስዊድን ማዕከላዊ ባንክ መካከል የትብብር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በስዊድን ማዕከላዊ ባንክ (ሪክስ ባንክ) ገዥ መካከል የትብብር ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈርሟል፡፡
የትብብር ስምምነቱ ÷ የቴክኒክ፣ የምርምር፣ የኮሙኒኬሽን እና ዲጂታይዜሽን ትብብሮችን እንደሚያካትት መገለጹን…
ሀገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንቨስትመንት ዐውደ-ርዕይ ነገ ይከፈታል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሣይንስ ሙዝየም ለአንድ ወር የሚቆይ ሀገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኢንቨስትመንት ዐውደ-ርዕይ ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ክፍት…
ኮሚቴው የቻይና ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲያመርቱ ጥረት እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይናውያን ባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው ማምረት እንዲችሉ እንደሚሠራ የኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ኮርፖሬሽን ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኢትዮ ቻይና ወዳጅነት…
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር 77 በመቶ የሚሆነው የወረቀት ፍላጎትን በሀገር ውስጥ መሸፈኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች ማምረት በመቻሉ 77 በመቶ የሚሆነው የወረቀት አቅርቦት ፍላጎትን መሸፈን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች አምራች ኢንዱስትሪዎችን ችግር ለመፍታት ያለመ…
ዓየር መንገዱ ወደ ማልታ የቻርተር በረራ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ማልታ የመጀመሪያውን የቻርተር በረራ ማካሄዱን አስታወቀ፡፡
በቻርተር በረራው ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ጎብኚዎች መካተታቸውን የዓየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል፡፡
በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የማልታ አምባሳደር…
የኢትዮ-ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው 2024 የኢትዮጵያና ሞሮኮ የቢዝነስ ፎረምን በጋራ ለማዘጋጀት የሚያስችል ስምምነት ተደርጓል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ከሆኑት ናሻ አልዊ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው…