Browsing Category
ቢዝነስ
በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት 124 ቢሊየን ብር ግብይት መፈጸሙ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ተግባራዊ ከተደረገ ጀምሮ 124 ቢሊየን ብር የሚገመት ግብይት መፈጸሙን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ።
የባለሥልጣኑ የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ስታንዳርድ ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር ለሜሳ ቱሉ እንደገለጹት÷ የነዳጅ…
በሞባይል ባንኪንግ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና የጥንቃቄ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ምህዳር ይዟቸው ከመጣቸው መልካም አጋጣሚዎች መካከል በየዕለቱ ለምናደርጋቸው ግብይቶች ክፍያ ለመፈጸም ጥሬ ገንዘብ ከመጠቀም ይልቅ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት መፈጸም ማስቻሉ ነው፡፡
ሆኖም ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ቀላልና ለአጠቃቀም ምቹ…
ኮሚሽኑ ባለፉት አራት ወራት 64 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት አራት ወራት 64 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 95 በመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ በአራት ወራት የተከናወኑ ሥራዎችን የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ አካሂዷል፡፡
በገቢ አሰባሰብ፣…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ኤ350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ከኤር ባስ ጋር ሥምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ኤ350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ከአውሮፕላን አምራቹ ኤርባስ ጋር ተፈራረመ፡፡
ሥምምነቱ ተጨማሪ ስድስት አውሮፕላኖችን የመግዛት አማራጭን በውስጡ ያካተተ እንደሆነ ከአየር መንገዱ…
ክልሉ ከ5 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት ሶስት ወራት ከ5 ሺህ ቶን በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አስራት መኩሪያ÷ ከ1 ሺህ 300 ቶን…
የቻይና ኢንዱስትሪና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የኢንዱስትሪ እና ንግድ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ በብረት እና ግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል፡፡
የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሚ÷ከ17 የቻይና ኢንተርፕራይዞች ከተወጣጡ የቻይና የኢንዱስትሪ እና…
አቶ አሕመድ ሽዴ ሳዑዲ በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ እገዛ እንደምታደርግ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ለማገዝ ዝግጁ እንደሆነች የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡
አቶ አሕመድ ሽዴ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባዔ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ…
የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዳበሪያና ብረታብረት ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና በኢትዮጵያ የግል ባለሃብቶች ሊመሰረቱ የሚችሉ የጋራ የኢንቨስትመንት እድሎችን መሰረት ያደረገ ምክክር በሞስኮ ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪው በኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን ጉልህ ሚና ይበልጥ ለማጠናከር…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10ኛውን የቦይንግ የጭነት አውሮፕላን አስገባ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10ኛውን የቦይንግ (Boeing 777-200LR) የጭነት አውሮፕላን ማስገባቱን አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ያስገባው ዘመናዊ የጭነት አውሮፕላን ባለሁለት ሞተርና ከ100 ቶን በላይ ጭነት የመሽከም አቅም ያለው ነው…
በፋይናንስ ተቋማት ያለው የቁጠባ ገንዘብ መጠን ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ያለው የቁጠባ ገንዘብ መጠን ከ2 ትሪሊየን ብር በላይ ማለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዢ ሰለሞን ደስታ÷ የሕብረተሰቡ የቁጠባ ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻልና ለውጥ…