Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ሞሮኮ - ካዛብላንካ አዲስ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ወደ ካዛብላንካ የሚያርገው የጭነት በረራ በሰሜን አፍሪካ የመጀመሪያው መሆኑን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቡና ንግድ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቡና ንግድ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና የገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዱ ጂሃኦ ገለጹ። በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ የግብርናና የገጠር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

የልማት ድርጅቶች በሩብ አመቱ ከ249 ቢሊየን ብር ብላይ ገቢ ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ የሚያስተዳድራቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በበጀት አመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ249 ቢሊየን ብር ብላይ ገቢ ማግኘታቸው ተገለጸ። ድርጅቶቹ በዓለም አቀፍ የትርፋማ ቢዝነስ ሞዴል እንዲመሩ የለውጥ ሥራዎች…

ወደ ፈረንሳይ ከተሞች ተጨማሪ በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በፈረንሳይ የተለያዩ ከተሞች ተጨማሪ በረራዎችን ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከፈረንሳይ ኤሮኖቲካል ባለስልጣናት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር…

23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተከፈለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች 23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር በላይ መከፈሉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣኑ በ2016 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት÷ለነዳጅ ኮንትሮባንድ ሽያጭ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎችን 65 በመቶ መቀነስ…

ኢትዮጵያ የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ በሚገኘው የትሬድማርክ አፍሪካ ብሄራዊ ቁጥጥር ኮሚቴ አመራር አካላት የጋራ አህጉራዊ መድረክ…

ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማዕድን ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡…

በቱሪዝም ዘርፍ  ዙሪያ ከዓየር መንገዱ ጋር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚንስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን ከኢትዮጵያ አየርመንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ጋር በቱሪዝም ዘርፍ  ዙሪያ በሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ የጎብኚ ፍሰቱን ለመጨመር በቅንጅት ለመሥራት እና እስከአሁን እየተደረጉ…

በአማራ ክልል ባለሐብቶች ከ63 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሥራ የጀመሩ ባለሐብቶች ከ63 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ፡፡ ባለሐብቶቹ በ2015 ዓ.ም 487 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ካፒታል አስመዝግበው የኢንቨስትመንት ፈቃድ በማውጣት የተሰማሩ ናቸው ተብሏል።…

በቱሪዝሙ ዘርፍ ከሞሮኮ ጋር ለመሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን ከሞሮኮ አምባሳደር ነዝሀ አላው ጋር በቱሪዝሙ ዘርፍ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሞሮኮ በሰው ኃይል ሥልጠና ድጋፍ እንድታደርግ ከስምምነት…