Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ኢትዮጵያ በ27ኛው የዓለም የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በሕንድ ኒው ደልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 27ኛው የዓለም የኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ኢትዮጵያን በመወከል በበጉባዔው ላይ…

ከኮርፖሬሽኑ ጋር ውል ተፈራርመው ወደ ስራ ያልገቡ ኩባንያዎች ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ውል ተፈራርመው ወደ ስራ ያልገቡ ሀገር በቀልና የውጭ ኩባንያዎች እንዲሁም ባለሀብቶች በአፋጣኝ ወደ ስራ መግባት እንዳለባቸው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ አሳሰቡ። አቶ አክሊሉ ታደሰ…

በኢትዮጵያ ባሉ የንግድና ኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ከኳታር ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ የንግድና ኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ከኳታር ባለሃብቶች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን ወጪ ምርቶች በመቀበል እና በሀገራችን መዋዕለ-ነዋያቸውን ኢንቨስት በማድረግ…

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን በኢትዮ-ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረም የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ፡፡ በፎረሙ የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች እና የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ…

የመንግሥት ተቋማት የሀገር ውስጥ ምርት እንዲጠቀሙ አቅጣጫ መቀመጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ተቋማት የሀገር ውስጥ ምርት እንዲጠቀሙ የሚያደርግ አቅጣጫ መቀመጡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባና አካባቢዋ በሚገኙ የግልና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስለጣኑ ዋና ዳይሬክተር መለሰ ኪዊ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በአራት ወራት ውስጥ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን…

የታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል።

ባለፉት ሦስት ወራት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 685 ሚሊየን ብር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሦስት ወራት 685 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዳጋቶ ኩምቤ እንደገለጹት÷ ገቢው የተሰበሰበው ከ411 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የቡና ምርት መሰብሰቡን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የቡና ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን እና እስካሁን ከ3 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አፈፃፀሙ በምርት መጠንና ፍጥነት…

የህብረት ስራ ማህበራት ቁጥራቸውን የሚመጥን ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያሉ የህብረት ስራ ማህበራት ቁጥራቸውን የሚመጥን ስራ እየተሰራ እንዳልሆነ የኢትዮጰያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበራት ቀን በኢትዮጵያ ሕዳር 27 ቀን 2016 እንደሚከበር…