Browsing Category
ቢዝነስ
ከ345 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከታህሳስ 5 እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ345 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡
ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 173 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ…
ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ የሻይ ቅጠል ተክል ልማት እንዲስፋፋ በትኩረት ይሠራል አሉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እየተሠራ ያለው የሻይ ቅጠል ተክል ልማት እንዲያድግ አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች በጎደሬ ወረዳ ጉማሬ ቀበሌ የሕንድ ቨርዳንታ…
ንግድ ባንክ በሲቢኢ ኑር አገልግሎት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ሂሳብ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ በሲቢኢ ኑር የባንክ አገልግሎት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ሂሳብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሲቢኢ ኑር)…
የሩሲያ ግዙፉ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ሊያመርት ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነቱን በሩሲያ ፌደሬሽን ኦሪዮል ግዛት ያደረገ እና 17 ግዙፍ አምራች ኩባንያዎችን የያዘው የሩሲያ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ሊያመርት መሆኑን ገልጿል።
በፓርኮቹ ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ የወሰነው ኩባንያ…
የሩሲያ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጹ፡፡
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ እና የንግድ ግንኙነት የበለጠ በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ሚና ያለው የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የቢዝነስ…
በጋምቤላ ክልል ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 43 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጋምቤላ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ የኢንቨስትመንት…
በኢትዮጵያ የላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ላዳ እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ተሽከርካሪዎችን በኢትዮጵያ ለማምረት እና ለመገጣጠም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር…
የብራዚል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ብራዚል የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች ተካሂዷል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ የብራዚል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬደዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ…
አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ‘የኛ ምርት’ የተሰኘ አውደርይና ባዛር ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ አውደርዕይና ባዛር ''ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፍቷል፡፡
አውደርዕይና ባዛሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣…
የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን የአይሲቲ ፓርክን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ቢዝነስ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የአይሲቲና ዲጂታል ዘርፍ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስችል ጉብኝት አደረገ፡፡
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሄኖክ አሕመድ÷ በአይሲቲ ፓርኩ የተፈጠረውን የኢንቨስትመንት…