Browsing Category
ቢዝነስ
ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት ከ14 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት የወጪ ንግድ 14 ነጥብ 19 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ከአኩሪ አተር ተረፈ ምርት የወጪ ንግድ 12 ነጥብ 38 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት…
የወርቅ ምርቱ በሚፈለገው ልክ እንዳያድግ ኮንትሮባንድ ተግዳሮት ሆኗል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ የኮንትሮባንድ መበራከት ወደ ብሔራዊ ባንክ እንዲገባ በሚጠበቀው የወርቅ ምርት መጠን ላይ ዋነኛ ተግዳሮት ሆኖብኛል አለ፡፡
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 625 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለማግኘት…
ለውጪ ገበያ ከተላኩ የቁም እንስሣት ከ9 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 130 ሺህ 237 የቁም እንስሣት ለውጪ ገበያ በመላክ 9 ነጥብ 276 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለውጪ ገበያ የተላኩት እንስሣትም÷ 127 ሺህ 464 በጎችና…
ደቡብ ኢትዮጵያና ጋምቤላ ክልሎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች 100 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና ጋምቤላ ክልሎች የሚገኙ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ከጎበኙ ቱሪስቶች 99 ሚሊየን 800 ሺህ ብር መገኘቱን የየክልሎቹ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮዎች አስታወቁ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ፍሬሕይወት ዱባለ እንዳሉት÷…
በመዲናዋ ለ562 ታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ግብር በታማኝነት ለከፈሉ ግብር ከፋዮች የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ እና የከተማ አስተዳደሩ…
ክልሉ ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 11 ቢሊየን 490 ሚሊየን 458 ሺህ 249 ብር ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ መስጠቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡
ፈቃዱ የተሰጠው በ26 የግብርና እና በሰባት የኢንዱስትሪ ዘርፎች…
በሕገ-ወጥ መንገድ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ ነጋዴዎች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት ባካሄደው ክትትልና ቁጥጥር ከ980 በላይ በሆኑ የንግድ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ አጀሊ ሙሳ እንዳሉት÷ በሕገ-ወጥ መንገድ…
የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ 6 የአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያሳዩ ተነበየ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2024 ኢትዮጵያን ጨምሮ ሥድስት የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያሳዩ የዓለም ባንክ በሪፖርቱ ጠቁሟል፡፡
የዓለም ባንክ በዚህ ሣምንት ይፋ ባደረገው የዓለም ኢኮኖሚ ትንበያ ኒጀር፣ ሴኔጋል እና ሩዋንዳ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ4 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ4 ሺህ ቶን በላይ የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አማኑኤል ብሩ÷ ያረጁና ምርት የማይሰጡ የቡና…
የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለ10 ቀናት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለቀጣዮቹ አሥር ቀናት መራዘሙን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሲስተም መቆራረጥ እና ከክልሎች አወቃቀር ጋር በተያያዘ የንግድ ፈቃድ እድሳት ሂደቱ በመስተጓጎሉ ለሚቀጥሉት አሥር ቀናት ማራዘም…