Browsing Category
ቢዝነስ
የብሪክስ ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው የሄንሌይ እና ፓርትነርስ የብሪክስ የሃብት ሪፖርት አመላከተ፡፡
ቀደም ሲል ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካና ብራዚል አቅፎ የነበረው ብሪክስ ፥ በአሁኑ…
የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡
በ2013 ዓ.ም የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ በመገንባት ወደ ስራ መገባቱን የኢንስቲትዩት ዋና…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፉት 6 ወራት ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ከግል ሴክተሮችና ለባንኮች መሰጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም መሰረት ከጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሥራ ላይ…
2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገበ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ቢሊየን ብር ኢንቨስት የተደረገበት ገሊላ የቆዳ ጫማና ሶል ማምረቻ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገልጿል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ኩባንያው በሙሉ አቅሙ ስራ እስኪጀምር ድረስ የኮርፖሬሽኑ ድጋፍ…
ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት ይገባል
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች የለሚ ናሽናል ስሚንቶ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡
የፋብሪካው…
በፈረንጆቹ 2023 በሩሲያ የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር በ3 እጥፍ አድጓል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዩክሬን ጋር በገባችው ጦርነት ምክንያት ምዕራባውያን ማዕቀቦች ቢጥሉም በፈረንጆቹ 2023 የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ጎብኚዎችን ጨምሮ ወደ ሩሲያ የሚገቡ የውጭ ሀገር…
ዓየር መንገዱ ወደ ቶሮንቶ የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 አሣደገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ ሳምንቱን ሙሉ በረራ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ፡፡
ወደ ቶሮንቶ የሚደረገው በረራ በሳምንት ለአምስት ቀናት እንደነበር መገለጹን የዓየር መንገዱ…
ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ገቢው ለውጪ ገበያ ከቀረቡ የወርቅ፣ ታንታለም፣ ሊቲየም ኦር፣ ጌጣጌጥና የኢንዱስትሪ ማዕድናት የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ሕገ-ወጥ…
የአፍሪካ ባለ ልዩ ጣዕም የቡናዎች ጉባዔና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው የአፍሪካ የባለ ልዩ ጣዕም ቡናዎች ሳምንትና ኤግዚቢሽን ከጥር 28 ጀምሮ ለአምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በመርሐ-ግብሩ…