Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት የነዳጅ ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልገዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ፍላጎትን ለማሟላት እስከ ፈረንጆቹ 2045 የነዳጅ ዘይት ኢንዱስትሪው 14 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ሲል የነዳጅ ላኪ ሀገራት ድርጅት (ኦፔክ) ገለጸ፡፡ የኦፔክ ዋና ጸሀፊ ሀይታም አል ጋይስ እንዳሉት፥ የዓለም አቀፍ…

አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን ገዛ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ለፋይናንስ ተቋማት ባመቻቸው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የአክሲዮን ግዢ እድል መሠረት አዋሽ ባንክ የ70 ሚሊየን ብር አክሲዮን መግዛቱ ተገለጸ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፀሀይ ሽፈራው፥ “በካፒታል ገበያ የአክሲዮን አባል…

ተቋርጦ የቆየው የደምቢ ዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6 ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የደምቢ ዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም የበረራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ወደ ደንቢዶሎ ከተማ በሳምንት ሦስት…

የገበያ ተደራሽነት ጥያቄዎችን ከሀገራት ዕድገት ጋር ማመጣጠን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበያ ተደራሽነት ጥያቄዎችን ከሀገራት ዕድገት ጋር ማመጣጠን እንደሚያስፈልግ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ አስገነዘቡ፡፡ በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በዱባይ ከሚካሄደው 13ኛው የዓለም አቀፉ ንግድ ድርጅት ስብሰባ አስቀድሞ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዓለም አቀፉ የ9ኛ ኢስላሚክ ሪቴል ባንኪንግ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውዲአረቢያ ሪያድ በተካሄደ የሽልማት ስነ-ሥርዓት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ 2023 በሪቴል ኢስላሚክ ባንኪንግ በኢትዮጵያ ተስፋ የሚጣልበት ባንክ በመባል ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡   ሽልማቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በማዕድን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ ማዕድን ፍለጋን ጨምሮ ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር ) በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር ሲሞን ኬናፕ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ…

የሕንድ ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንድ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመን ዘርፎች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ ልዑኩ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ዳጋቶ ኩምቤ እና ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ጋር በአዲስ አበባ…

ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ 753 ቶን የዓሣ ምርት መገኘቱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ብርሃኑ ኢቴቻ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ምርቱ የተገኘው ባለፉት ሰባት ወራት ፈቃድ የወሰዱ አራት ዓሣ አምራች ማኅበራት…

ጀርመን በኢኮኖሚ እድገት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ሦስተኛዋ የዓለም ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ደረጃን ከጃፓን ተረከበች፡፡ ይህን ተከትሎም በዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት በቅደም ተከተል አሜሪካ ፣ ቻይና እና ጀርመን ሆነዋል፡፡ ጃፓን ደግሞ ከዚህ በፊት ከነበረችበት 3ኛ ደረጃ በጀርመን…

በ250 ሚሊየን ብር የተገነባው የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ በ250 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቋል። ፋብሪካው በሰዓት ከ220 ቶን በላይ የግንባታ ግብዓቶችን የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጿል፡፡ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በምረቃው…