Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አዲስ አምራች ኩባንያ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ባቲ ትሬዲንግ ኩባንያ የማምረቻ ሼድ ውስጥ ማምረቻ ማሽነሪዎችን በመትከልና በመገጣጠም ተመርቆ ስራ ጀምሯል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…

ከድርጊታቸው በማይቆጠቡ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥነትን በሚያባብሱ ስግብግብ ነጋዴዎች ላይ ክትትል በማድረግ ሕጋዊና አሥተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ “የማዕድን ሀብታችን ለጋራ ብልጽግናችን” በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ…

በመዲናዋ 108 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 108 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አደም ኑሪ እንደገለጹት÷ቢሮው በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 108…

ለሞዛምቢክ የቡና ዘርፍ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞዛምቢክ ለመጡ 12 የቡና ዘርፍ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማሰልጠኛ ማዕከል ሁለተኛ ዙር ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡ ሰልጣኞቹ ቀደም ሲል በባሬስታ፣ በቅምሻ እና በቡና መቁላት ዘርፎች የሰለጠኑ ሲሆን÷ በዚህኛው ዙርም…

በአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለገበያ ከቀረበ ምርት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት በአረርቲ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሀገር ውስጥ ገበያ ከቀረበ ምርት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኩ ተኪ ምርቶችን በማምረት ለውጭ ምንዛሬ ይወጣ የነበረን ከ19…

ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን ተሠጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሚሊየን 816 ሺህ 41 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶች በኦንላይን መሠጠታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለዘርፉ የተሻለ አፈፃፀም መገኘትም በእድሳት ወቅት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ…

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽን ኮሚሽነር አልበርት ሙቻንጋ ጋር አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ውይይቱም ግብርናን እና ኢንዱስትሪን ተመጋጋቢ አድርጎ በመሥራት ኢንዱስትሪውን…

አየር መንገዱ የጂንካ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ሕንጻና ድጋፍ ሰጪ መሰረተ ልማቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱን የጂንካ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ሕንጻ እና ድጋፍ ሰጪ መሰረተ ልማቶች አስመረቀ፡፡ የተመረቀው መሠረተ-ልማት በ3 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን÷ ይህም ወደ ከተማዋ የሚጓዙ መንገደኞችን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ የሚያደርገውን በረራ ወደ ዕለታዊ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ከሣምንታዊ ወደ ዕለታዊ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ የበረራው ወደ ዕለታዊ ማደግም ለመንገደኞች የተመቸ የጉዞ አማራጭ እንዲኖራቸው ያስችላል ብሏል አየር መንገዱ፡፡ ወደ…

የቻይናው ሲኢኢሲ ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንቨስትመንቶች መሰማራት እፈልጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኢነርጂ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሲኢኢሲ) ኩባንያ በአዳዲስ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ እንዲሁም በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር መስራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…