Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የሐረሪ ክልል ከ3 ቢልየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ3 ነጥብ 2 ቢልየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 64 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የሐረሪ ክልል የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለ8 ሺህ 298 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ለ 6…

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከተጓዦችና የጭነት አገልግሎት ከ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ማኅበሩ በየቀኑ ከ7 መቶ እስከ 1ሺህ ሰዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን÷…

በደቡብ ኦሞ ዞን ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጋዲ በርቂ እንደገለጹት፤ የኮንትሮባንድ…

በጋምቤላ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 112 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሎው ኡቡፕ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ባለሃብቶቹ ፈቃዱን…

የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ መድረክ የተመለከተ ውይይት በላሆር ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከላሆር ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር የንግዱን ማህበረሰብ ተሳትፎ ለማበረታታት የኢትዮ-ፓኪስታን የቢዝነስ መድረክ አዘጋጅቷል።   ኢስላማባድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀብሪደሃር በሣምንት 2 ቀን ለመብረር ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ በሣምንት ሁለት ቀን የበረራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የሀገር ውስጥ የበረራ አድማሱን እያስፋፋ መሆኑን…

ዲጂታል የደረሰኝ ሥርዓት የታክስ ገቢን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የተደገፈ የደረሰኝ ሥርዓት መዘርጋት የታክስ ገቢን ከማሳደግ አኳያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር የታክስ አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመንና ዲጂታላይዝ…

የቻይናው ዘኒት ስቲል ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት አለኝ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ብረታብረቶችንና የኤሌክትሪክ መሣሪያዎችን አምራቹ ዘኒት ስቲል ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከኩባንያው…

የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ 28 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያላቸው ምርቶችን ለውጭ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ28 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን ለውጭ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ850 ለሚልቁ ወገኖች አዲስ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ…

የብድር ሁኔታ በተመለከተ ያለው ማዕቀፍ በፍጥነት ስለሚሻሻልበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብድር ሁኔታ በተመለከተ ያለው ማዕቀፍ በፍጥነት ስለሚሻሻልበትና የብድር እፎይታ ሂደትን ስለሚሰጥበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ። የቡድን 20 የወቅቱ ፕሬዚዳንት የሆነችው ብራዚል፣ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ…