Browsing Category
ቢዝነስ
አቶ ሙስጠፌ በ250 ሚሊየን ብር የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መረቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በ250 ሚሊየን ብር በጅግጅጋ ከተማ የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የግል ባለሀብቱ በክልሉ…
በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የ2016 ኤክስፖ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መፈፀሙን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።
ለአምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ታምርት የ2016 ኤክስፖ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…
ታራሚዎች ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣2016(ኤፍ ቢ ሲ) ታራሚዎች የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ሁሉን አቀፍ ማረሚያ ቤት አስታወቀ፡፡
ማረሚያ ቤቱ ለሕግ ታራሚዎች የተለያዩ የሙያ ስልጠናዎችን በመስጠት በስድስት ማህበራት…
አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም የተላለፈው ውሳኔ ክትትል እንዲደረግበት ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያ እና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም ቀደም ሲል በተወሰነው ውሳኔ መሰረት አፈጻጸሙ ክትትል እንዲደረግበት ኮሚቴው ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ብሔራዊ የነዳጅ ሪፎርም እስቲሪንግ ኮሚቴ ባለፉት 10 ወራት የነበረውን የነዳጅ ሪፎርም…
ከቤንዚን ውጪ የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከቤንዚን ውጪ የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
በዓለም ገበያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታየ የመጣውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መነሻ በማድረግ በቤንዚን የችርቻሮ መሸጫ…
ኢትዮጵያ እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የአየር ትራንስፖርትን ለማሳለጥ ያለመ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባላስልጣን እና የኮንጎ ሪፐብሊክ የአየር ትራንስፖርት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባላስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግሥቴ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት÷ ስምምነቱ የኢትዮጵያ…
ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግሉ ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግል ኩባንያው ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርትና አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተመላከተ፡፡
የኩባንያዎች ዝግጁነት ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና በሚል መሪ ሐሳብ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ ÷የገቢ አሰባሰቡን ውጤታማ ለማድረግ አማራጮችን የማስፋትና የህግ ማዕቀፎችን…
ከ374 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 374 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የሚኒስቴሩ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 391…
ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ሥራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ተመርቀው ወደ ምርት መግባታቸው ተገለጸ፡፡
"የኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" 3ኛ ዙር ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ ተጀምሯል፡፡
ንቅናቄውን ምክንያት…