Browsing Category
ቢዝነስ
የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን ከባለድርሻ አካላት ጋር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ 17 የአፍሪካ ሀገሮች የአህጉሪቱን አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት…
አየር መንገዱ ወደ እስያና መካከለኛው ምስራቅ በሚላክ የቡና ምርት የጭነት አገልግሎት ቅናሽ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስያና መካከለኛው ምስራቅ በሚላክ የቡና ምርት ላይ በማጓጓዣ ክፍያ በአንድ ኪሎ ግራም እስከ 1 ነጥብ 50 ዶላር ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የአየር መንገዱ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ቡና ላኪዎችን ለማበረታታት…
አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዳንኤል በቀለ ÷ደንበኞች…
በጋምቤላ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ቱት ጆክ÷ በዘጠኝ ወራት 1 ቢሊየን 775 ሚሊየን 556 ሺህ ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ በስኬት ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ በስኬት ለማካሄድ የሚያስችለውን ልዩ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
ይህ ልዩ ዝግጅት ለተከታታይ ዓመታት የተደረገ መሆኑንየአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ…
ኢትዮጵያ በአኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ጠንካራ ተሳትፎ ለማድረግ እየተዘጋጀች ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ጠንካራ ተሳትፎ ለማድረግ የሚያስችሉ ዝግጅቶችን እያደረገች መሆኗን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ከአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ጋር በተገናኘ የጉሙሩክ እንቅስቃሴን ለማሳለጥ ዘመናዊ አሠራር እየተዘረጋ…
የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አምስት ዓመታት ግንባታው የዘገየውን የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከቻይና ሁናን ግዛት ቻንግሻ ከተማ ከመጡ ከፍተኛ…
ከ525 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16 ተሽከርካሪ ወደ መሀል ሀገር ሊገቡ የተዘጋጁ 525 ሚሊየን 245 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በትናንትናው ዕለት በሶማሌ ክልል ቢዮባሃይ በተባለ አካባቢ ተያዙ፡፡
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ሊያዙ የቻሉት የሶማሌ ክልል…
በሚያዝያ ወር ብቻ ከ51 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዝያ ወር 2016 ዓ.ም ብቻ ከ51 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚያዝያ ወር 51 ነጥብ 51 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 51 ነጥብ 07 ቢሊየን ብር ወይም የእቅዱን 99 ነጥብ 16 በመቶ መሰብሰብ…
ከወጪ ንግድ 772 ነጥብ 25 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወጪ ንግድ 772 ነጥብ 25 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ሚኒስቴሩ የሚከታተላቸው የወጪ ንግድ የ10…