Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ ዕምቅ የማዕድን ሃብት ስላላት በዘርፉ ትስስር ለመፍጠር እንሠራለን- የፓኪስታን ልዑክ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዕምቅ የማዕድን ሃብት ስላላት በዘርፉ ለመሠማራትና ትስስር ለመፍጠር እንሠራለን ሲሉ የፓኪስታን የንግድና የኢንቨስትመንት ልዑክ አባላት ገለጹ፡፡
የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና የፓኪስታን የንግድና የኢንቨስትመንት ልዑክ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሌዥ ከተማ ከቀዳሚየጭነት አየር መንገዶች ተርታ መሰለፉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አገልግሎት በቤልጂየም የሌዥ ከተማ ቀዳሚ ከሆኑ የጭነት አየር መንገዶች ተርታ መሰለፉን አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ በፈረንጆቹ 2023 ከ160 ሺህ ቶን በላይ ጭነት ከሌዥ ከተማ ወደ ተለያዩ አኅጉራት በብቃት…
የፓኪስታን ባለሀብቶች በመድኃኒትና ጨርቃጨርቅ ዘርፍ መሰማራት እንፈልጋለን አሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በመድኃኒት እና ጨርቃጨርቅ ዘርፎች ለመሠማራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡
ከ80 በላይ የፓኪስታን ባለሀብቶችን ያካተተ ልዑክ የቂሊንጦ፣ ቦሌ ለሚ እና አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን የሥራ…
አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተግባራዊ መደረጉ በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ እድገት እንዲኖር እንደሚያደርግ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና (ኤ ኤፍ ሲ ኤፍ ቲ ኤ) ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረጉ በአህጉሪቱ ሁሉን ያሳተፈ ዕድገት እንዲኖር እንደሚያደርግ የአፍሪካ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተናግረዋል።
በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው 59ኛው የአፍሪካ…
በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ሳቢ ናቸው – የፓኪስታን ባለሀብቶች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ እና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉት ዝርዝር የኢንቨስትመንት አማራጮችና የመሰረተ-ልማት አቅርቦቶች ሳቢ መሆናቸውን የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ገለጸ፡፡
ከ80 በላይ አባላትን ያየዛው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት…
የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የኢትዮ-ቱርክ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በኢስታንቡል ተካሂዷል፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…
በሲዳማ ክልል ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ እንደገለጹት÷ በክልሉ ለመሰብሰብ የታቀደውን ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ከማሳካትና የክልሉን ገቢ…
የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ80 በላይ አባላት ያለው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብቷል።
ልዑኩን የመሩት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክሪ ሲሆኑ፤ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ…
በአፋር ክልል ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ሃላፊ አቶ አወል አብዱ እንደተናገሩት÷ በክልሉ የገቢ አማራጮችን በማስፋት የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ…
ማክተር ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ እንደሚፈልግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ማክተር የተሰኘው የፓኪስታን ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከማክተር ኩባንያ ፕሬዚዳንት ዶክተር…