Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ መጨመሩ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣዕሙ ለየት ያለው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱን በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚስዮን መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር ተናገሩ።
አምባሳደር ደዋኖ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የቻይና ቡና ኢንዱስትሪ ማህበር እና…
የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን ዲጂታል ኢኮኖሚ እውን ለማድረግ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ማሻሻል ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል፡፡
የገንዘብ የክፍያ ሥርዓቱን ማሳለጥ የሚያስችሉ ሁለት አይነት የዲጂል ክፍያ ሥርአቶች በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡…
2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የሚሰጠውን ምቹ አገልግሎት እንደሚያጠናክር ተመላከተ
አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 (ET-BAX) አውሮፕላን አየር መንገዱ ለምቹ እና ዘመናዊ የደንበኞች አገልግሎት እየሰጠ ያለውን ትኩረት እንደሚያጠናክር ተገለጸ፡፡
ከዚህ ባለፈም አየር መንገዱ በአቪዬሽን ዘርፍ የአፍሪካ…
የቼክ ሪፐብሊክ ልዑክ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ፡፡
ልዑኩ በመኪና መገጣጠም፣ በሕክምና ቁሳቁስ ምርት፣ በንግድና ሌሎችም ተያያዥ ዘርፎች ላይ ለመሰማራት…
የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡
የቻይና አፍሪካ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትስስር መማክርት ልዑካን ከኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን እንዲሁም ከቡና ላኪ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡…
በአማራ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት አራት ወራት ከ16 ቢሊየን 922 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ።
በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ታዘባቸው ጣሴ እንዳሉት÷ ክልሉ እስከ ኅዳር…
የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን የቴሌኮም ግሩፖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል መካከል የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ ስትራቴጂያዊ አጋርነት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል፡፡
የሀገራቱ የቴሌኮም ግሩፖች አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ አቅም ባለው የፋይበር ኮኔክቲቪቲ ለማስተሳሰር…
አየር መንገዱ አፍሪካን እርስ በርስ የማገናኘት ሚናውን በትጋት እንደሚወጣ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን እርስ በርስና ከተቀረው ዓለም ጋር በማገናኘት እየተጫወተ ያለውን የመሪነት ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ ዳግም በጀመረው የመንገደኞች በረራ ሞንሮቪያ ሲደርስ÷…
ድሬዳዋ እና አላት ነፃ የንግድ ቀጣናዎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና እና የአዘርባጃኑ አላት ነፃ የንግድ ቀጣና በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡
ከስምምነት የተደረሰው በኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ ልዑክ አላት ነፃ የኢኮኖሚ ዞንን በጎበኙበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል፡፡…
በቻይና ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ዐውደ-ርዕይ ላይ የኢትዮጵያ ምርቶች እየተዋወቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው የቻይና ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ዐውደ-ርዕይ ላይ የኢትዮጵያ ምርቶች እየተዋወቁ ነው፡፡
በዐውደ-ርዕዩ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ አምራቾች፣ አስመጪዎች፣ ላኪዎች እና አቅራቢዎችም እየተሳተፉ…