Fana: At a Speed of Life!

አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማሳደግ እንደምትፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለይም በኢኮኖሚያዊ አጋርነት እና ትብብር ለማስፋት ፍላጎት እንዳላት ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ጋር…

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳትና ቁሳቁስ ለዕይታ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳት እና ቁሳቁስ ትውልድ እንዲያየው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ተቋም ጥቅምት 29 ቀን 2017 በክብር ይቀመጣል ተባለ፡፡ በዕለቱም የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎች እና ሌሎች እንግዶች እንደሚገኙ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ከፍ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጫና የሚቀንስና ካፒታሉን ከፍ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ አፅድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)÷ የልማት ድርጅቶች ከንግድ…

ከሪፎርሙ በኋላ የባንኩ የውጭ ምንዛሪ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ሪፎርም ከተጀመረ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስታወቁ፡፡ የባንኩ ግብ የፋይናንስና የዋጋ ንረትን ማረጋጋት መሆኑን ጠቅሰው÷ አዲሱ ረቂቅ አዋጅና፣…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋን (ዶ/ር ኢ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እና የተለያዩ ሀገራት…

19ኛው የከፍተኛ ንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና 19ኛው የከፍተኛ የንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ለሦስት ቀናት በሚቆየው ስብሰባም ስምምነቱን ወደ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችሉ ስምምነቶች እንደሚደረጉ ይጠበቃል፡፡ የከፍተኛ…

የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ሪያል ማድሪድ ከኤሲሚላን እና ሊቨርፑል ከባየርሊቨርኩሰን የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የሆላንዱ ፒኤስቪ ከስፔኑ ዢሮና እንዲሁም የስሎቫኪያው…

ኢትዮጵያ በኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪታኒያ ግላስኮ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 92ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው ላይ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዑክ…

ኢትዮጵያ ለሀገራት ዘላቂ ሠላም ዋጋ ከፍላለች – ብ/ጀ ፖውል ንጂማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ዔፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ ዋጋ መክፈሏን የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ፖውል ንጂማ ገለጹ፡፡ ከአኅጉራዊና ቀጣናዊ የሰላም ማስከበር ጥምረት ኃይልና ተቋማት ጋር ሆና ሀገራት ጸንተው እንዲቀጥሉና…

አዲስ አበባ ከኳላላምፑር ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን እና ኳላላምፑር ከተሞችን ግንኙነት በይልጥ አጠናክረን ለማስቀጠል እንሠራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች “በማሌዥያ ጉብኝታችን የኳላላምፑር ምክትል ከንቲባ ኢስማዲ ቢን ሳኪሪን እና…