የሀገር ውስጥ ዜና የወጪና ገቢ ንግድ የሎጂስቲክስ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ የወጪና ገቢ ንግድ የሎጂስቲክስ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ የተለያዩ ሥራዎች መከናወናቸውን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩን ጨምሮ የተጠሪ ተቋማቱ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ምርትና ምርታማነትን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ባህልን በማሳደግ የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ምርትና ምርታማነትን ለማሣደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ ገለጹ፡፡ በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2024 አፍሪካን እናወድስ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 አፍሪካን እናወድስ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሃ ግብሩ የአፍሪካ የንጉሳውያን ስርአት መሪዎች፣ የቢዝነስ አንቀሳቃሾች፣ የፈጠራ ሰዎች እንዲሁም የጥበብና ፋሽን ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ሁነት ላይ…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ጎልም ሰመረ ሃፍተይ በ48ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ 35 ሀሰተኛ ካርታ አሰርተው ህጋዊ ለማድረግ በመንቀሳቀስ የተከሰሱ ለብይን ተቀጠሩ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የዋጋ ግምቱ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ 17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ በተለያዩ መጠኖች 35 ሀሰተኛ ካርታ አሰርተው ህጋዊ ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ አምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን መካከል የተደረገው የብድር ስምምነት አዋጅ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሰላምን ለማጽናት እየተከናወነ ባለው ሂደት የመንግሥት ሠራተኛው የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡ የደብረብርሃን እና የሰሜን ሸዋ ዞን የመንግሥት ተቋማት እና የልማት ድርጅቶች ቡድን መሪዎች የተሳተፉበት መድረክ “ሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን አዲስ አበባ ገባ። የኢትዮያ አየር መንገድ ከኤር ባስ ኩባንያ የገዛው ኤ350-1000 አውሮፕላን ከፈረንሳይ ቱሊስ ተነስቶ አዲስ አበባ ገብቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማሳደግ እንደምትፈልግ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለይም በኢኮኖሚያዊ አጋርነት እና ትብብር ለማስፋት ፍላጎት እንዳላት ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳትና ቁሳቁስ ለዕይታ ሊቀርብ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳት እና ቁሳቁስ ትውልድ እንዲያየው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ተቋም ጥቅምት 29 ቀን 2017 በክብር ይቀመጣል ተባለ፡፡ በዕለቱም የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎች እና ሌሎች እንግዶች እንደሚገኙ…