Fana: At a Speed of Life!

የሀገራችንን ብልጽግና እውን ለማድረግ በትጋት እንሠራለን- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራችን መሠረታዊ ችግሮች መሠረታዊ መፍትሔ በማምጣት ብልጽግናን እውን ለማድረግ በትጋት እንሠራለን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሀገራችንን የኋላ ቀርነት…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ እና ርዋንዳ አቻዎቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ እና ርዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዑጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄነራል ኦዶንጎ ጄጄ አቡበከር  እና ከርዋንዳው አቻቸው…

በኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች መካከል ያለውን ግንኙነት በይበልጥ ለማሳደግ ከስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት እና ንግድ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ የሚያስችል አሠራር ለመመስረት ከስምምነት ተደረሰ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች…

እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት የ37 ንጹሃን ሕይወት አልፏል- ሊባኖስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ትናንትና እና ዛሬ በተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመችው የአየር ጥቃት የ37 ዜጎቿ ሕይወት ማለፉን ሊባኖስ አስታውቃለች፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በሰዎች የመኖሪያ ሕንጻ ላይ መሆኑን የገለጸችው ሊባኖስ÷ “ድርጊቱ ንጹሃንን ዒላማ ያደረገ ነው” ስትል…

ዋሊያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከሁለት ሳምንት በኋላ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንበ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ እና ሥድስተኛ የምድብ ጨዋታዎቹን ያደርጋል፡፡ በወጣው መርሐ-ግብር መሠረትም ዋሊያዎቹ ሕዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከታንዛኒያ አቻቸው ጋር እንደሚጫወቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ናት- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ትገኛለች ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተናገሩ። በኢትዮጵያ እየተካሄደ የሚገኘው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ጠቃሚ ግብዓቶች የተገኙበት እንደነበርም ተናግረዋል። በጉባዔው…

ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የመሠረተ-ልማት አጋርነት እንደሚያስቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣይ በዘላቂ የከተማ እና መሠረተ-ልማት አጋርነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ቀጣናዊ ዳይሬክተር ሜሪዬ…

ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማት ስራዎች የደረሱበትን ደረጃ ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በሁለተኛ ዙር በከተማዋ እየተሰሩ የሚገኙ ስምንት የኮሪደር ልማት ስራዎች የደረሱበትን ደረጃ ገምግመዋል:: ከንቲባዋ የኮሪደር ልማት ስራዎች ያሉበትን ደረጃ በመገምገም ቀጣይ…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብርን በሀገሬ መተግበር እፈልጋለሁ – የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጭነት እየተተገበረ ያለውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገራቸው መከወን እንደሚፈልጉ የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…