Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ በሁሉም ዘርፎች እመርታ ማስመዝገብ እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሚሠራው ሥራ በሁሉም ዘርፎች እመርታ ማስመዝገብ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስገነዘቡ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በወቅታዊ የግብርና ልማት አተገባበር ላይ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡…

በዕጣና በጨረታ ተላልፈው ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ ከምን ደረሰ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዕጣና በጨረታ ቢተላለፉም ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና ንግድ ቤቶች “ለሕገ-ወጥ ድርጊት እየዋሉ ነው” የሚል ቅሬታ እየቀረበ ነው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በጉዳዩ ላይ ባደረገው ማጣራት÷ በዕጣ እና በጨረታ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድርና የነፃነት ትግል ዓርበኛ የነበሩት አቶም ሙስጦፋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ አቶም በክልሉ ሕዝቦች የነፃነት ትግል ውስጥ እጅግ ውድ የሆነ ዋጋ ከከፈሉ የነፃነት ዓርበኞች መካከል በቀዳሚነት…

የፀረ-አበረታች ቅመሞች የሕግ ጥሰት ፈጽመዋል የተባሉ አትሌቶች የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ህብስት ጥላሁን፣ ሳሙኤል አባተ እና ፀሐይ ገመቹ የተከለከሉ አበረታች ቅመሞችን (ዶፒንግ) በመጠቀም የሕግ ጥሰት መፈማቸው ተረጋገጠ፡፡ በዚህም መሠረት አትሌት ፀሐይ ገመቹ በተደረገላት የአትሌት ባዮሎጂካል ፓስፖርት (ABP) ምርመራ አበረታች…

በመርካቶ የተረጋጋ ግብይት አለ!

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመርካቶ አካባቢ አንዳንድ ነጋዴዎች “ንብረት ሊወረስ ነው፤ ሱቃችን ሊዘጋ ነው” የሚል ውዥንብር ውስጥ መግባታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ተመልክተናል፡፡ ውዥንብሩ ከየት መጣ? የሚለውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው…

ለሠራተኞቻቸው በነጻ ምግብ የሚያቀርቡት ኩባንያዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች የሠራተኞቻቸውን አቅም አሟጠው ለመጠቀምና ውጤታማ እንዲሆኑ በማሰብ የተለያዩ አገልግሎቶችን በነፃ ይሰጣሉ፡፡ ከእነዚህ ድርጅቶች መካከል በዓለማችን የሚገኙ ትላልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ኩባንያዎቹ ከሚሰጧቸው…

የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ እያስገኛቸው ያሉ ውጤቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የሚያከናውናቸውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፎች ሲያከናውን መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ እያስገኛቸው ካሉ በርካታ ውጤቶች…

ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚደረገው ጥረት በመንግሥት ብቻ ውጤታማ ስለማይሆን በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ፡፡ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ…

ከ294 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥቅምት 22 እስከ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 294 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች መያዙን አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ…

የመሰረተ-ልማት ዝርጋታዎቹ የመንግሥት ጥልቅ ተሃድሶ ውጤት ናቸው- የአፍሪካ ነጻ ንግድ ሴክሬታሪ ዋና ፀሐፊ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እያየናቸው ያሉት የመሰረተ-ልማት ዝርጋታዎች መንግሥት እያካሄደ ያለው ጥልቅ ተሃድሶ ውጤት ናቸው ሲሉ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ሴክሬታሪ ዋና ፀሐፊ ዋምከሌ የማኔ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በተካሄደው 15ኛው የአፍሪካ ነፃ ንግድ…