Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ልዑክ ከአየር ንብረት ኢንቨስትመንት ድጋፍ ዋና ሥራ አስኪያጅ  ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ በሚገኘው የኮፕ 29 ጉባዔ እየተሳተፈ ያለው የኢትዮጵያ ልዑክ ከአየር ንብረት ኢንቨስትመንት ድጋፍ ዋና ሥራ አስኪያጅ ታሪዬ ግባድጌሲን ጋር ተወያየ፡፡ ከጉባዔው ጎን ለጎን የተደረገው ይህ ውይይት የደን ልማት ላይ ያተኮረ…

ከተሞችን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ በሚሠራው ሥራ ትርጉም ያለው ርምጃ ተራምደናል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሞቻችንን ለእድገት እና ለኑሮ በይበልጥ ምቹ ለማድረግ ከመጀመሪያው ምዕራፍ ልምዶችን በመቀመር ትርጉም ያለው ርምጃ ተራምደናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ…

በፍራንኮ ቫሉታ ይገቡ የነበሩ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ እንዲገቡ ተወስኗል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍራንኮ ቫሉታ ከውጭ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ (ኤል ሲ) አማካኝነት እንዲገቡ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ መንግስት በመሰረታዊ የንግድ ሸቀጦች ላይ የምርት እጥረት እንዳይከሰት…

ሰሚራ – ሀገር አቋራጭ የከባድ መኪና አሽከርካሪዋ እንስት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሚራ ይማም ለወንዶች ብቻ የተፈቀደ እስከሚመስል ሴቶች እምብዛም በማይሰማሩበት የሀገር አቋራጭ የከባድ መኪና አሽከርካሪነት የስራ መስክ የተሰማራች የሁለት ልጆች እናት ናት:: በአስራዎቹ እድሜ በነበረችበት ወቅት በአንድ ድርጅት የመንገድ ሥራ ማሽኖች…

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የያዘችውን ዘርፈ-ብዙ ዕድገት የሚመጥን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለመገንባት ዘርፉን ማዘመን እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም የሴክተር ግምገማ…

ነዋሪነታቸውን በዑጋንዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊት ለህዳሴ ግድብ የ31 ሺህ 425 ዶላር ቦንድ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዑጋንዳ ካምፓላ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ኢትዮጵያዊቷ ወ/ሮ ብሔር ክፍሌ ቦሪ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ የ31 ሺህ 425 የአሜሪካ ዶላር ቦንድ ግዢ ፈጽመዋል፡፡ ወ/ሮ ብሔር በዑጋንዳ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገኝተው የቦንድ ግዢውን…

በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሶማሌላንድ እየተካሄደ ይገኛል። ምርጫው ለሶማሌላንዳውያን ወሳኝ መሆኑን መራጮች የገለጹ ሲሆን፥ ለሰላም፣ ልማትና አንድነታቸው ምርጫው ወሳኝ ስለመሆኑ ተናግረዋል። ይህ ምርጫ በተለያዩ ምክንያቶች ለሁለት ዓመት መዘግየቱን…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኢኢጂ የተሰኘ የሚጥል ህመም መመርመሪያ ማሽን ለሆስፒታሎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኤሌክትሮኢንሴፋሎግራፊ (ኢኢጂ) የተሰኘ የሚጥል ህመም መመርመሪያ ማሽን ለሆስፒታሎች አስረክበዋል፡፡ ማሽኑ የሚጥል ህመምን ጨምሮ ለአንጎል ህክምና መመርመሪያነት የሚያገለግል ሲሆን፤ በቴክኖሎጂና በካሜራ የታገዘ ምርመራ…

የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ዐሻራና አካባቢ ጥበቃ ሥራ የሚያሳይ መካነ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ ባለው የኮፕ29 ጉባዔ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ እና አካባቢ ጥበቃ እየሠራች ያለችውን ሥራ የሚያሳይ መካነ-ርዕይ (ፓቪሊየን) በፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተመርቆ ተከፍቷል። ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ…

የሰንዳፋ በኬ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሕንጻ ግንባታ መሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የሰንዳፋ በኬ ከተማ አሥተዳደር የፖሊስ መምሪያ ሕንጻ ግንባታ ማስጀመሪያ መሠረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ የሚገነባው ሕንጻ የከተማውን ሰላምና…