Fana: At a Speed of Life!

ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚፈልጉ በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎች ምዝገባ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተከሰተው ውጥረት ምክንያት ኢትዮጵያውያን ጉዳት እንዳይደርስባቸው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ምዝገባ እንዲያከናውኑ ጥሪ ቀረበ፡፡ በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስል ጄነራል ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ÷ በሊባኖስ በተከሰተው ጦርነት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 አዳዲስ ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎች ይኖሩኛል አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት አምስት አዳዲስ ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎች እንደሚኖሩት አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በየዓመቱ መዳረሻዎችን በማስፋትና የአውሮፕላኖችን ቁጥር በመጨመር ዓለም አቀፍ አገልግሎቱን እያጠናከረ መሆኑን…

የኢትዮጵያና ሕንድ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሕንድ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር አኒል ኩመር ራሂ ተናገሩ። የሕንድ የነፃነት አባት ሞሃንዳስ ካራምቻንድ ጋንዲ (ማህተማ ጋንዲ) 155ኛ የልደት በዓል ዛሬ በጋንዲ…

ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው የምልክት ቋንቋ ጉባዔ ድጋፍ አደርጋለሁ- ተመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምታስተናግደው 15ኛው ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የተባበሩት…

በአማራ ክልል ሕግ የማስከበር ርምጃ እየተወሰደ ነው- የክልሉ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለማስተካከል ሕግ የማስከበር ርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ…

የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርሐ-ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያገዘ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተተገበረ ያለው የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርሐ-ግብር በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት እያገዘ ነው ተባለ፡፡ መርሐ-ግብሩ በኢትዮጵያ መንግሥትና በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በአብዛኛው የሀገሪቷ ክፍሎች…

ማኅበሩ ከዳያስፖራዎች ያሰባሰበውን አጀንዳ ለኮሚሽኑ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዳያስፖራዎች ማኅበር በውጭ ከሚኖሩ እና ይኖሩ ከነበሩ ዳያስፖራዎች ያሰባሰበውን አጀንዳ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከበ፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) አጀንዳዎቹን በተረከቡበት ወቅት÷ በምክክሩ ከአምስቱ…

አምባሳደር ሰኒ ሮግስትሩፕ ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ሰላም መከበር ቁልፍ ሚና አላት አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ሰላምና ጸጥታ በማስከበር ረገድ ቁልፍ ሚና መጫወቷን በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሰኒ ሮግስትሩፕ ተናገሩ። አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ሰላምና ጸጥታን በተመለከተ በዓለም አቀፍና አኅጉራዊ መድረክ ያበረከተችውን…

ኢሬቻ በድምቀት እንዲከበር የፀጥታና ደኅንነት አካላት ወደ ሥራ መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ ከተሞች የሚከበሩ የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ሥጋት በድምቀት እንዲከበሩ የፀጥታና ደኅንነት አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሥራ መግባታቸው ተገለጸ፡፡ የፀጥታና ደኅንነት አካላት የመስቀል ደመራ በዓልን…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎች አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹ አንደሚከተለው ቀርበዋል÷ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 39ኛ…