Fana: At a Speed of Life!

በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ በመደረጉ በተያዘው የ2017 በጀት ዓመትም ኢትዮጵያ ባለሁለት…

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው የተሻለ አፈጻጸም አስመዝግቧል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው እለት ተገምግሟል፡፡…

ከ4 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ በ14 ሺህ 539 ካሬ መሬት ላይ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና የኢትዮጵያ…

ለ5 ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የሥራ ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የሥራ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎትና ተደራሽነትን ለማስፋፋትና የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለማዳበር አሁን በሥራ ላይ ካሉት ከባንክ ጋር…

የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጠኝ አሊዩ ሲሴን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጠኝ የነበረው አሊዩ ሲሴ መሰናበቱ ተነገረ። የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአስልጣኙ ኮንትራት በማለቁ ማሰነበቱን በመግለጽ አሰልጣኙ በብሔራዊ ቡድኑ ጋር ለነበረው ስኬት አመስግኗል፡፡ የ48 ዓመቱ…

ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚፈልጉ በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎች ምዝገባ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተከሰተው ውጥረት ምክንያት ኢትዮጵያውያን ጉዳት እንዳይደርስባቸው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ምዝገባ እንዲያከናውኑ ጥሪ ቀረበ፡፡ በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስል ጄነራል ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ÷ በሊባኖስ በተከሰተው ጦርነት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 አዳዲስ ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎች ይኖሩኛል አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት አምስት አዳዲስ ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎች እንደሚኖሩት አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በየዓመቱ መዳረሻዎችን በማስፋትና የአውሮፕላኖችን ቁጥር በመጨመር ዓለም አቀፍ አገልግሎቱን እያጠናከረ መሆኑን…

የኢትዮጵያና ሕንድ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሕንድ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ የትብብር መስኮች ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር አኒል ኩመር ራሂ ተናገሩ። የሕንድ የነፃነት አባት ሞሃንዳስ ካራምቻንድ ጋንዲ (ማህተማ ጋንዲ) 155ኛ የልደት በዓል ዛሬ በጋንዲ…

ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው የምልክት ቋንቋ ጉባዔ ድጋፍ አደርጋለሁ- ተመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምታስተናግደው 15ኛው ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የተባበሩት…

በአማራ ክልል ሕግ የማስከበር ርምጃ እየተወሰደ ነው- የክልሉ መንግሥት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለማስተካከል ሕግ የማስከበር ርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ…