Fana: At a Speed of Life!

ለሀገር ግንባታ የሚውሉ ሕዝባዊ በዓላት እውቅና እንዲያገኙ እንሠራለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ተሻጋሪ የትውልድ ዐሻራ ከማኖር በተጨማሪ ለሀገር ግንባታ የሚውሉ ሕዝባዊ በዓላት ተገቢውን እውቅና እና ክብር እንዲያገኙ እንሠራለን ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባባሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ ሙሉ መልዕክት

የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ ሆይ እንኳን አስቸጋሪውን የክረምት ወቅት አልፈህ ለብሩሁ ብራ ተሸጋገርክ! ኢሬቻ ዕርቅ ነው፤ ፈጣሪ ደግሞ ዕርቅ ይወዳል። የተጣሉ ሰዎች ቂም ይዘው ለኢሬቻ ወደ መልካ አብረው አይወርዱም። ኢሬቻ መትረፍረፍ ነው! ኢሬቻ ምስጋና ነው! ኢሬቻ ልምላሜ ነው! ለምለም…

ለኢሬቻ በዓል ተጓዥ እንግዶች ከ1 ሺህ 457 በላይ ተሽከርካሪዎች ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ለሚጓጓዙ እንግዶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ከ1 ሺህ 457 በላይ ተሽከርካሪዎች መዘጋጀታቸው ተገለጸ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት…

በሊባኖስ  ያሉ ኢትዮጵያውያን ጉዳት ሳይደርስባቸው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተፈጠረው ወቅታዊ ግጭት ተጋላጭ የሆኑ ኢትዮጵያውያንን የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…

በሰንዳፋ የሚገኘው የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቅርቡ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቅርቡ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ዛሬ የኢንስቲትዩቱን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጅቡቲን 5 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ያደረገውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከጅቡቲ…

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን ተከትሎ በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 207 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን ተከትሎ በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው 3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ:: የኢትዮጵያ ቡናን ግቦች ኮንኮኒ ሀፍዝ፣ ረምኬል ጀምስ እና ዳዊት ሽፈራው ሲያስቆጥሩ÷ ለየዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ…

በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ በመደረጉ በተያዘው የ2017 በጀት ዓመትም ኢትዮጵያ ባለሁለት…

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው የተሻለ አፈጻጸም አስመዝግቧል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው እለት ተገምግሟል፡፡…