Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት

“መላው የኦሮሞ ሕዝብ እንኳን ለ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰህ!! በሀገራችን የዘመን መለወጥን ተከትሎ ልዩ ልዩ በዓላትን በየዐደባባይ እያከበርን እዚህ ደርሰናል። ከእነዚህ በዓላት መካከል አንዱ በኦሮሞ ሕዝብ በድምቀት የሚከበረውና የማንነቱ መገለጫ የሆነው የኢሬቻ በዓል አንዱ ነው።…

የሆረ ፊንፊኔ ታዳሚዎች ወደ በዓሉ ማክበሪያ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 207 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚከበረው ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች በዓሉ ወደ ሚከበርበት አካባቢ እየገቡ ነው። ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የበዓሉ ታዳሚዎች በባህል አልባሳት እና ጭፈራ ታጅበው ወደ በዓሉ ማክበሪያ ቦታ እየገቡ ነው፡፡ ‘ሆረ…

ዕሴቶቻችንን በማጎልበት ሀገር የመገንባት ጥረታችንን እናጠናክር- አቶ እንዳሻ ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ ዕሴቶቻችንን በማጎልበት ኢትዮጵያን የመገንባት ጥረታችን አጠናክረን መቐጠል አለብን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል እንከሏን አደረሳችሁ የመልካም…

አቶ አሻድሊ ሃሰን ኢሬቻ በሀገር ግንባታ ሂደት የጎላ ፋይዳ አለው አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 207 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ኅብረት በተግባር የሚገለጥበት ኢሬቻ ከበዓልነት ባለፈ በትውልድ እና በሀገር ግንባታ ሂደት የጎላ ፋይዳ አለው አሉ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን…

የፊታችን ሰኞ የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት  4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ በኢፌዴሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 58 ንዑስ አንቀፅ (2) እና  በምክር ቤቱ …

ኢሬቻ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችን የነገ ተስፋ የብርሃን ጮራ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችን የነገ ተስፋ የብርሃን ጮራ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። የኢሬቻ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት ያስተላለፉት ርዕሰ መስተዳድሩ፤ ኢሬቻ…

የኢሬቻን እሴት መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻን እሴትና ትውፊት ጠብቆ ለትውልድ ማሻገር የሁላችንም ኃላፊነት ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት…

ኢሬቻ የማህበራዊ መስተጋብር ማስተሳሰሪያ ገመድ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ለኦሮሞ ህዝብ ባህሉ፣ ትውፊቱ እና እሴቱ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገልጸዋል:: ርዕሰ መስተዳድሩ ለ2017 የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳቹ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክታቸው፤ ኢሬቻ የማህበራዊ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ ሙሉ መልዕክት

እንኳን ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! የሰላም፣ የአንድነትና የብራ ንጋት መልካም ምኞት ምልክት የሆነው ኢሬቻ፤ የኦሮሞ ህዝብ በጋራ ወጥቶ ፈጣሪውን የሚያመሰግንበት ትልቅ በዓል ነው። ዝናብ ሰጥቶ ያበቀለውን ፈጣሪ፣ የክረምቱን ጎርፍና በረዶ በሰላም አሳልፎት…

ለሀገር ግንባታ የሚውሉ ሕዝባዊ በዓላት እውቅና እንዲያገኙ እንሠራለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ተሻጋሪ የትውልድ ዐሻራ ከማኖር በተጨማሪ ለሀገር ግንባታ የሚውሉ ሕዝባዊ በዓላት ተገቢውን እውቅና እና ክብር እንዲያገኙ እንሠራለን ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባባሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…