ስፓርት ኢትዮጵያና ዑጋንዳ ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ከዑጋንዳ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋል፡፡ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጅት ሲያደርግ የቆው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከትናንት በስቲያ እና ትናንት በታንዛኒያ እግር ኳስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሠዓት እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ በኢፌዴሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 58 ንዑስ አንቀፅ (2) እና በምክር ቤቱ የአሠራርና የአባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽዖ ያደረጉ አካላትን አመሰገኑ፡፡ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ በድምቀት ተከብሯል፡፡ ይህን ተከትሎም…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ሕዝቡ ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ እንዲረባረብ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ሁሉም ዜጋ የድርሻውን እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። ርዕሰ መሥተዳድሯን ጨምሮ የኑዌር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተወካዮችና አመራሮች የተሳተፉበት ሕዝባዊ ውይይት በላሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ715 ሚሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ715 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ዛሬ አስመርቋል። ፕሮጀክቶቹን የመረቁት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር እና…
ስፓርት ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ፣ አርሰናል ከሳውዝ ሃምተን፣ ማንቼስተር ሲቲ ከፉልሃም የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ይጠበቃሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባተኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት ክሪስታል ፓላስ ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል ጋር 8 ሠዓት ከ30 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ትኩረት ስቧል፡፡ እንዲሁም 11 ሠዓት ላይ ከሊቨርፑል በአንድ ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ባስተላለፉት መልዕክትም “ለመላው የኦሮሞ ሕዝብ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ያስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2024 0 “መላው የኦሮሞ ሕዝብ እንኳን ለ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰህ!! በሀገራችን የዘመን መለወጥን ተከትሎ ልዩ ልዩ በዓላትን በየዐደባባይ እያከበርን እዚህ ደርሰናል። ከእነዚህ በዓላት መካከል አንዱ በኦሮሞ ሕዝብ በድምቀት የሚከበረውና የማንነቱ መገለጫ የሆነው የኢሬቻ በዓል አንዱ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆረ ፊንፊኔ ታዳሚዎች ወደ በዓሉ ማክበሪያ እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 207 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚከበረው ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች በዓሉ ወደ ሚከበርበት አካባቢ እየገቡ ነው። ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የበዓሉ ታዳሚዎች በባህል አልባሳት እና ጭፈራ ታጅበው ወደ በዓሉ ማክበሪያ ቦታ እየገቡ ነው፡፡ ‘ሆረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕሴቶቻችንን በማጎልበት ሀገር የመገንባት ጥረታችንን እናጠናክር- አቶ እንዳሻ ጣሰው ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ ዕሴቶቻችንን በማጎልበት ኢትዮጵያን የመገንባት ጥረታችን አጠናክረን መቐጠል አለብን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል እንከሏን አደረሳችሁ የመልካም…