Fana: At a Speed of Life!

ኤሎን መስክ ከተመድ የኢራን ልዩ መልዕከተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የመንግስት አፈፃፀም ክፍል ሃላፊ በመሆን የተሾሙት ኤሎን መስክ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የኢራን ልዩ መልዕከተኛ አሚር ሰኢድኢራቫኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በግልጽ…

ዓለም ባንክ በሥራ ዕድል ፈጠራ ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ በክኅሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ አቅጣጫ መሰረት ወጣቶችንና ሴቶችን ተሳታፊና ተጠቃሚ ለማድረግ ስትራቴጂያዊ አጋርነቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር መሪየም ሳሊም ጋር…

ፎረሙ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስተዋወቅ በር መክፈቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኖርዌይ የቢዝነስ ፎረም ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች፣ የስካንዲኔቪያን ሀገራት ኩባንያዎች እና አልሚዎች በተገኙበት በኖርዌይ ኦስሎ ተካሂዷል። በኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባሳደር ምኅረተአብ ሙሉጌታ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት ነው – የብሔራዊ ባንክ ገዥ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚታይ ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ የባንኩ ገዥ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ 100 ቀናትን የተሻገረው የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ…

ፕሬዚዳንት ባይደን ትራምፕን በዋይት ሃውስ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በዋይት ሃውስ ለዶናልድ ትራምፕ አቀባበል አድርገዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም ፕሬዚዳንት ባይደን “ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ተመልሰው መጡ” በማለት የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን በመግለጽ ነው አቀባበል ያደረጉላቸው፡፡…

ላኪዎች ከነገ ጀምሮ ካመነጩት የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶውን በመሸጥ ቀሪውን ላልተወሰነ ጊዜ በአካውንታቸው ማስቀመጥ ይችላሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ላኪዎች ያመነጩትን የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶ ወዲያውኑ በመሸጥ ቀሪውን 50 በመቶ ላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አካውንታቸው ማስቀመጥ የሚችሉበት አሠራር ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ…

የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥራ አመራር ቦርድ በትጋት እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እየተተገበሩ ያሉና በቀጣይ ሊተገበሩ በእቅድ የተያዙ የሪፎርም ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥራ አመራር ቦርድ አባላት ኃላፊነታቸውን እንዲውጡ ተጠየቀ። ትምህርት ሚኒስቴር ከዩኒቨርሲቲዎች የሥራ አመራር…

አምባሳደር ጀማል በከር ላደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረትና አስተዋፅኦ ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር በፓኪስታን ላደረጉት መልካም የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ዲፕሎማቲክ ኢንሳይት የተባለው ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መፅሄት፤ አምባሳደር ጀማል በአጭር ጊዜ ውስጥ ሚሲዮን ከማቋቋም ጀምሮ…

ደን የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ያለውን ሚና ለማሳደግ ምርምር እየተካሄደ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የደን ሃብት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ያለውን ሚና ለማሳደግ የሚያስችል ጥናትና ምርምር እየተካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም…

ውል ተፈጽሞባቸው ሰው ያልገባባቸው በዕጣ የተላለፉ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች መጨረሻ …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዓመታት በ20/80፣ 40/60 እና በጨረታ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ተላልፈው ውል ቢፈጸምባቸውም እስከ አሁን ዕድለኞች ያልገቡባቸው በመኖራቸው “ለሕገ-ወጥ ድርጊት” እየዋሉ መሆኑ ይነሳል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት “በዕጣና በጨረታ…