የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት የልሂቃን ሚና ምንድን ነው? ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ልሂቃን ስለሚኖራቸው ተሳትፎ የምክክር ኮሚሽኑ ከታች የተዘረዘሩትን ጉዳዮች አቅርቧል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከዲሞክራሲ ልምምዶች አንዱ እንደመሆኑ የብዙ ከዋኞችን ተሳትፎ ይፈልጋል፡፡ ሂደቱ አሳታፊነትን…
Uncategorized ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ጸሐፊው በመልዕክታቸው ÷ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎች ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ እየሠራሁ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን የቴክኒክ ኮሚቴ አቋቁሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን ዕቅዶች መርምሮ አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በምክር ቤቱ የጉባዔ አዳራሽ ለዕለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ነው ውይይቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ የነበሩ 51 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢሲ) በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 51 ኢትዮጵያዊያን በሁለት በረራዎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሊባኖስ የሚኖሩ ወገኖችን በቀጣናው ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እየተደረገ ነው። በዚሁ መሠረት ዛሬ 51…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሁለቱ ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል፡- ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አሁን ላይ ጋን በጠጠር ይደገፋል የሚለውን ነባራዊ ሀገራዊ ብሂል፤ ጠጠር በጋን ይደገፋል ወደሚል ትርጉመ ቢስ አባባል የቀየርነው ይመስላል፡፡ መንግሥታችን በአንድ በኩል ይሕንን ለማረቅ በሌላ በኩል ከዚህ ሐሳብ በእጅጉ የራቀ ትውልድ ለመቅረጽ በመሥራት ላይ ይገኛል፣ ጥልቅ ማስተዋል፣ ማሰላሰል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በተለያዩ መስኮች ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሰየሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ግብይት በዲጂታል ሲስተም የክፍያ አማራጮች ብቻ እንዲፈፀም እየሠራሁ ነው- ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት በሁሉም የሀገሪቱ ማደያዎች የነዳጅ ግብይት በዲጂታል ሲስተም የክፍያ አማራጮች ብቻ እንዲፈፀም ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የነዳጅ የሪፎርም ስትሪንግ ኮሚቴ በ2017…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የፖሊዮ ክትባት መሠጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የመጀመሪያ ዙር የልጅነት ልምሻ (የፖሊዮ) መከላከያ ክትባት መሠጠት ጀምሯል፡፡ ዛሬ የተጀመረው ክትባት ከአሁን በፊት ለተከተቡም ሆነ ላልተከተቡ ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕጻናት እንደሚሠጥ የክልሉ…