Fana: At a Speed of Life!

የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት ናቸው- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐደባባይ በዓላት ለከተማችን ተጨማሪ ውበት እና የቱሪስት መስኅብ ናቸው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ የዐደባባይ በዓላት በድምቀት ተከብረው እንዲጠናቀቁ አስተዋጽዖ ያደረጉ አካላትን…

ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጃፓን ስፔሻሊት ቡና ማኅበር ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ዐውደ-ርዕዩን ያስጀመሩት በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ፣ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የጃፓን ስፔሻሊቲ ቡና ማኅበር…

የሀገራችንን ብልፅግና የሚያስቀጥል ኃይል አፍርተናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችንን ዕድገትና ብልፅግና ማስቀጠል የሚችል አስተማማኝ የሰላም ኃይል አፍርተናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በቢሾፍቱ የዝግጁነት ማረጋገጫ ማዕከል በመከላከያ…

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አምስተኛው ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ይህችን ታላቅና ተወዳጅ…

የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የምርት ዘመን የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በብዙ የሀገራችን ክፍል እንደሚታየው የደቡብ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአፍሪካ ሕብረት አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ እና የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት…

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት የልሂቃን ሚና ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ልሂቃን ስለሚኖራቸው ተሳትፎ የምክክር ኮሚሽኑ ከታች የተዘረዘሩትን ጉዳዮች አቅርቧል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከዲሞክራሲ ልምምዶች አንዱ እንደመሆኑ የብዙ ከዋኞችን ተሳትፎ ይፈልጋል፡፡ ሂደቱ አሳታፊነትን…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ጸሐፊው በመልዕክታቸው ÷ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…

በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎች ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ እየሠራሁ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን የቴክኒክ ኮሚቴ አቋቁሞ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን ዕቅዶች መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን በምክር ቤቱ የጉባዔ አዳራሽ ለዕለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ነው ውይይቱን…